Similar Posts
የፌዴራል ፖሊስ ከአናሎግ ወደ ዲጂታል ስርዐት ያደረገው ሪፎርም
በ1913 በዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ዘመን የኢትዮጵያ ፖሊስ በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ ተመሠረተ። በ1963 ከጣሊያን ወረራ በፊት የመዲናዋን ፀጥታ ለማስጠበቅ የተቋቋመዉ የፖሊስ ሃይሉ “የከተማ ዘበኛ” በመባል ይታወቅ ነበር። የቀድሞ የከተማ ዘበኛ የአሁኑ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እራሱን አዘምኖና ተጠናክሮ ከምንጊዜውም በላይ ለዜጎች ደህንነት እየሰራ ይገኛል። የወንጀል ድርጊት ከዘመኑ ጋር እየረቀቀና እየተወሳሰበ በመምጣቱ ይህን ለመከላከልና ለመመርመር የሚያስችል አቅም መፍጠር…
ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ነው !
ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ነው ! የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጥቅምት 22/02/2018 መንግሥት ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ ለማምረት እንዲቻል የተኪ ምርት ስትራቴጂን በመቅረጽ ወደ ሥራ በመግባቱ ከፍተኛ ውጤቶች ተመዝገባዋል ። ስትራቴጂው የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዲኖር፣ የወጪ-ገቢ ምርት እንዲመጣጠን እና ሀገራዊ ሉዓላዊነትን እንዲረጋገጥ እያደረገ ይገኛል ። በተለይ በውስጥ…
ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አዲስ ከተሰራው እና በመጠናቀቅ ላይ ከሚገኘው የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ደርሰዋል።
#PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 37
በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ እየተሰበሰበ ያለው የመኽር ስንዴ ምርት
Post Views: 253
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሲዲ ኡሉድ ጋር በቡድን 20 ስብሰባ ወቅት ከነበረን ውይይት የቀጠለ ምክክር አድርገናል። ውይይታችን በአካታች እድገት ድጋፍ፣ በልማት ፋይናንስ እና በመላው አፍሪካ ስለሚኖር ስትራቴጂክ ኢንቨስትመንት የተመለከተ ነው።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 26
ሦስቱ የመንግሥት ትኩረት አቅጣጫዎች
ታኅሳስ 15/2018 ዓ.ም የኤፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መንግሥት የሀገር ግንባታ ሂደቱን ለማጽናት እና ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ለሶስት ዋና ዋና ጉዳዮች ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ዲሞክራሲን መገንባት፣ ተቋማትን ማጠናከርና ብሔራዊ መግባባትን መፍጠር፡፡ እነዚህ ሦስቱ ምሰሶዎች ሀገራዊ አንድነትን፣ ሰላምና ብልጽግናን፣ እንዲሁም ዜጎች በመተማመን እና በተጠያቂነት ላይ የተመሠረተ የጋራ ራዕይ እንዲኖራቸዉ የሚያደርጉ ቁልፍ መሰረቶች ናቸው፡፡ ዲሞክራሲን የመገንባት ሂደት ለአንድ…
