የጎንደር መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት የከፍተኛ መሪዎች ጉብኝት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ ከሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በመሆን የጎንደር መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን ሲጎበኙ በምስል፤





ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ ከሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በመሆን የጎንደር መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን ሲጎበኙ በምስል፤





ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 187
ሰላማዊት ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሚኒስትር ዴኤታዋ ሰላማዊት ካሳ መንግስት ማህበረሰቡ የሚያነሳቸውን የተለያዩ ጥያቄዎች ለመስማት ከሚያደርገው ጥረት አንዱ ከመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች ጋር የመስክ ምልከታ ማድረግ እንደሆነ ጠቁመዋል፡፡ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች በሀዋሳ የመስክ ምልከታ እያረጉ ሲሆን በዚህ የመስክ ምልክታ ከተሞች የነዋሪዎችን ፍላጎትና የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች መመለስ እንዲችሉና የቱሪስት ቁጥርን ማስተናገድ በሚያስችል መልኩ…
“በጽሕፈት ቤታችን ከተገኙት የአሜሪካ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ቲ ላንዳው እና የዩኤስ አፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አንደርሰን ጋር ተወያይተናል:: ቀጣይነት ያለው ትብብር እና መከባበርን አፅንዖት ለሰጠው ደማቅ እና ገንቢ ውይይታችን ምስጋናዬን አቀርባለሁ::” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 249
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 176
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 229
ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ በሰላም፣ በጋራ ተጠቃሚነት እና በሉዓላዊነት መከበር ላይ የተመሠረተ ውጫዊ ግንኙነቷ ዛሬ ላይ ከየትኛውም ጊዜ በላቀ መልኩ ተጨባጭ ድሎችን እያስመዘገበ ይገኛል። ሀገራችን በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ መድረኮች ያላት አቋም እየተከበረ፣ የዲፕሎማሲ ተጽዕኖዎቿም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፉ መጥተዋል። ከ130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ያላት እና በሰላም አስከባሪነት፣ በሽብርተኝነት ትግል እንዲሁም በቀጣናዊ መረጋጋት ግንባር ቀደም…