ወቅታዊ መረጃ

ወቅታዊ መረጃ

በአፋር፣ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ማከዕሉን ያደረገ የተለያየ መጠን ያለው የርዕደ መሬት በተደጋጋሚ መከሰቱ ይታወቃል። ክስተቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ በመጠን እየጨመረ ይገኛል። በተለይም በዚህ ሳምንት በርዕደ መሬት መለኪያ እስከ 5.8 ሬክተር ስኬል የተመዘገበ መንቀጥቀጥ መከሠቱን መረጃዎች ያሳያሉ። መንግሥት ክሥተቶተቱን በቅርበት እየተከታተለ ይገኛል። በተለይ የርዕደ መሬቱ ማዕከል (epicenter) የሆኑት አካባቢዎችን በመለየት በ12 ቀበሌዎች ላይ…

የሀገሪቱን የወርቅ ክምችት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነዉ

የሀገሪቱን የወርቅ ክምችት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነዉ

መንግስት የኢትዮጵያን የወርቅ ክምችት ለማሳደግ የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካዎችን ማስፋፋት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ይገኛል፡፡ ዛሬ ህዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጉጂ ወርቅ የማምረት ስራ ላይ የተሰማራዉን የሚድሮክ ጎልድ ኩባንያ የስራእንቅስቃሴን ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ኩባንያዉ በዘርፉ ቀዳሚ በመሆኑ ለኢትዮጵያ የማዕድን አከባቢ ትልቅ አስተዋጽዖ ማበርከቱን ገልፀዋል፡፡ ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ የወርቅ ሀብትን በሚገባ በማልማትና…

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ህብረ-ብሔራዊ አንድነትን እና የኢትዮጵያዊያንን ዉበት የሚያጎላ ነው፡
|

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ህብረ-ብሔራዊ አንድነትን እና የኢትዮጵያዊያንን ዉበት የሚያጎላ ነው፡

ኢትዮጵያ የብዝኃ ቋንቋ፣ ብዝኃ ባህልና ብዝኃ ማንነት ሃገር ናት፡፡ ብዝኃነት ለኢትዮጵያዊያን ተፈጥሯችን፣ ዉበታችንና የጥንካሬአችን ምንጭ ነው፡፡ ብዝኃ ማንነት ያለበት ሕዝቦች ሀገር መሆናችን ጸጋችን ነው፤ ብዝኃነት የኢትዮጵያ ተጨባጭ እዉነታና ውብትም ነው፡፡ በኢትዮጵያ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ሂደት አንድ ጠንካራ ሀገር ለመገንባት በርካታ መንገዶች ተሞክሯል፡፡ ነባሩንና ተፈጥሯችን የሆነውን ብዝኃ ማንነትን በአንድ ወጥ ማንነት ለመቀየር ብዙ ተለፍቶበታል፡፡ በፖሊሲና ተቋማዊ አሰራር…

ማክሰኞ ታኅሣሥ 1 ቀን 2017ዓ.ም ዲሽታ ጊና

ማክሰኞ ታኅሣሥ 1 ቀን 2017ዓ.ም ዲሽታ ጊና

ማክሰኞ ታኅሣሥ 1 ቀን 2017ዓ.ም ዲሽታ ጊናደቡብ ኢትዮጵያማክሰኞ ታኅሣሥ 15/ 2017 ማሮደቡብ ኢትዮጵያቅዳሜ ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ምዓለማቀፍ የብሬል ቀንማክሰኞ ታኅሣሥ -29/17ዓ.ም የጨለንቆ ሰማዕታት መታሰቢያሐረሪ ክልል፤ ኦሮሚያ ክልልማክሰኞ ታኅሣሥ – 29/17ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል

ኅዳር 2017 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ

ኅዳር 2017 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ

ኅዳር 2017 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያበተለያዩ ባለድርሻ አካላት ቋሚ ባልኾነ ቀን ኅዳር ውስጥ የሚካሄድ ታላቅ ውድድርነው፡፡ሰኞ ኅዳር 16/17 ቀን 2017 ዓ.ም የነጭሪቫን ቀንመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴርዓርብ ኅዳር- 27/17 የፀረ-ሙስና ቀንበኢፌዴሪ ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስተባባሪነት ይከረበራል፡፡እሑድ ኅዳር 29 ቀን 2017 ዓ.ምኅዳር 29 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቀን (የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦችቀን ነው፡፡ በፌዴሬሽን ምክር…

ሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን፤

ሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን፤

ሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን፤ቅዳሜ ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች በዳግማዊ ዓፄምኒሊክ ዐዋጅ የተቋቋሙበት ቀን (መከላከያ፣ ውጭ ጉዳይ፣ ገንዘብ፣ ፍትሕ ሚኒስቴሮች)እሑድ ጥቅምት 24 ቀን 2017 ዓ.ም በኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝላይ በሕወኃት (ወያኔ) ጥቃት የተፈጸመበት ቀን፡፡

ረቡዕ መስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም ብሔራዊ የአትዮጵያ ዘመን መለወጫ ቀን

ረቡዕ መስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም ብሔራዊ የአትዮጵያ ዘመን መለወጫ ቀን

መስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ – ያ ሆዴ በዓልበደቡብ ክፍሎች ውስጥ ለአንድ ወር በድምቀት የሚከበር የዘመን መለወጫ በዓልነው፡፡መስከረም 5/6 ቀን 2017 ዓ.ም መውሊድ በዓልነቢዩ መሓመድ የተወለዱበት ቀን እስበልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድየሚከበር በዓል ነው፡፡ዓርብ መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ማሽቃሮ ባሮ በዓልየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች የዘመን መለወጫ በዓል ነው፡፡መስከረም 13/14 ቀን 2017 ዓ.ም ሸዋል…

ከ ጳጕሜ1-5ቀን የጓንዷ በዓል

ከ ጳጕሜ1-5ቀን የጓንዷ በዓል

ከ ጳጕሜ1-5ቀን የጓንዷ በዓልበጉሙዝ ብሔረሰብ ዘንድ የሚከበረው ዘመን መለወጫ በዓል ነው፡፡ጳግሜ 1-2 የእንግጫ ነቀላና ከሴ አጨዳ በዓልዘመን ሲለወጥ የሚከወን የልጃገረዶች በዓልና ሥርዐት ነው፡፡ በሰሜን ሸዋ፣ በምሥራቅእና ምዕራብ ጎጃም እንዲሁም በሌሎች ቦታዎች ይከወናል፡፡ከ ጳጕሜ1-5ቀን ሽኖዬ እና ጎቤኦሮሚያ ክልል የወጣት ሴቶች እና ወንዶች ጭፈራ የዘመን መለወጫባህላዊ ትውፊቶች በሚመለከትከ ጳጕሜ1-5ቀን አበባየሆሽ /አበባ ዐየሽ ሆይ/በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመስከረም 1…

ረቡዕ ነሐሴ 1 ጀምሮ መሳላ በዓል

ረቡዕ ነሐሴ 1 ጀምሮ መሳላ በዓል

ረቡዕ ነሐሴ 1 ጀምሮ መሳላ በዓልበከንባታ ጠንባሮ ዞን በሚገኙ ሦስት ሕዝቦች ማለትም በከንባታ፣ ጠንባሮና ዶንጋሕዝቦች ዘንድ የዘመን መለወጫ ኾኖ የሚከበር በዓል ነው።ሰኞ ነሐሴ -6/12/2016 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የዝሆን ቀንሰኞ ነሐሴ 13 የቡሄ በዓልበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖት ተከታዮች የሚከበር፡፡ በአማራ ክልል ደቡብ ጐንደር ዞን መዲና ደብረ ታቦር ደብረ ታቦርን በደብረ ታቦርተብሎ በልዩ ኹኔታ የሚከበር…