በመንግስት ተቋማት ወጥ፣ ተነባቢ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ የመረጃና ተግባቦት እንዲሁም የመንግስት ኮሙኒኬሽን አመራርና ሥርዓት በመዘርጋት ለሁሉም ዜጎች የመንግስት መረጃን የማግኘት ዕድል በመፈጠር፤ የመንግሥት አጀንዳዎች ተቀባይነት እንዲኖራቸው ለማድረግ፤ የኮሙኒኬሽን ተግባራት በጠንካራ፣ የምርምር፣ ሙያዊ ብቃትና ፈጠራ ማጎልበት፡፡
የዜጎችን መንግስታዊ የመረጃ ፍላጎት የሚያሟላ ተአማኒ፣ ውጤታማ እና ቀድሞ ተንባይ የኮሙኒኬሽን ሥርዓት በ2022 እውን ማድረግ፤
1. ግልጽነትና ክፍት፣
2. ብዙኃንነትና እኩልነት፣
3. ተደራሽነት፣ወቅታዊነትና ምላሽ ሰጭነት፣
4. ሙያዊነትና ፈጠራ፣
5. ተአማኒነትና ትክክለኛነት፣