በቅርቡ የአለም ምግብ ፕሮግራምና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት USAID ለኢትዮጵያ የሚያቀርቡትን ሰብአዊ ድጋፍ ለጊዜው መግታታቸውን ማሳወቃቸው ይታወሳል
በቅርቡ የአለም ምግብ ፕሮግራምና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት USAID ለኢትዮጵያ የሚያቀርቡትን ሰብአዊ ድጋፍ ለጊዜው መግታታቸውን ማሳወቃቸው ይታወሳል። ከዚሁ ጋር በተገናኘ መንግስት ከአጋር አካላቱ ጋር በጋራ በመሆን የአሰራር ክፍተት አለባቸው የተባሉትን ለመፈተሽ፤ ማሻሻያ ለማድረግና ህገወጥ ተግባራትም ተፈፅመው ከተገኙ አጣርቶ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል። ይህንንም ተከትሎ በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መሪነት ከጉዳዩ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት…
