የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

ስልክ፡ 057 775 1427 ተጨማሪ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ትክክለኛ የተቋማችን የመረጃ አውታሮችን ይጎብኙ፦ ፌስቡክ (Facebook)፡- https://www.facebook.com/bgrscomoffice ቴሌግራም (Telegram)፡- https://t.me/BGRSGCOMMUNICATIONBEAROU ዌብሳይት (Websit) www.bgrsgcab.gov.et ትዊተር (Tiwtter)፡- https://twitter.com/bgrsgcab

ብቃትና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት እንዲቻል በርካታ የሪፎርም ሥራዎች እየተሰሩ ነው
|

ብቃትና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት እንዲቻል በርካታ የሪፎርም ሥራዎች እየተሰሩ ነው

ዶክተር ለገሰ ቱሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር የሲቪሽ ሰርቪስ አገልግሎቱ ከማንኛውም ኃላ ቀር አሰራርና አመለካከቶች ተላቆ ዘመኑ የሚፈልገውን ብታቅና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት እንዲችል በርካታ የሪፎርም ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች “አገልጋይና ስልጡን ሲቪስ ሰርቪስ ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ“ በሚል ርዕስ በተካሄደ ውይይት ማጠቃለያ…

የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ታላቁን ገዥ ትርክት በጋራ ልንገነባ ይገባል
|

የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ታላቁን ገዥ ትርክት በጋራ ልንገነባ ይገባል

ሰላማዊ  ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሕብረ ብሄራዊነት የተከበረባት ጠንካራ አንድነት ያላት የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ታላቁን ገዥ ትርክት በጋራ ልንገነባ ይገባል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊ  ካሳ ተናገሩ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ዛሬ በጀመሩት ውይይት ሚኒስትር ዴኤታዋ እንዳሉት እንደ መንግስት ኮሙኒኬሽን አመራርና ባለሙያ ለሃገራዊ ግንባታ አዎንታዊ ገዥ…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት አካሒዷል

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት አካሒዷል

በመድረኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል ምላሸና ማብራሪያ የሰጡባቸው ጉዳዮች በአጭሩ እንደሚከተለው ተዘጋጀተዋል፡፡ ከለውጡ በኋላ የተደረገውን የሰላም ጥሪ  ለሁሉም የፖለቲካ  ታርቲዎች  ምንም አይነት ልዩነት ሳይኖር በተመሳሳይ መልኩ መደረጉን አንስተው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም በዲሞክራሲ እና በድርድር፤ በኃሳብ በመትጋት  እንጂ  በአፈ ሙዝ (በጠመንጃ) ስልጣ እንደማይያዝ በማብራራት፡፡ በአማራ ክልል በተደረገ ህዝባዊ…

 ከሳይበር ሥጋት ለመዳን የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ንቃተ ህሊና መፍጠርና ማሳደግ ይገባል

 ከሳይበር ሥጋት ለመዳን የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ንቃተ ህሊና መፍጠርና ማሳደግ ይገባል

ዓለማችን ዛሬ ትላንት የምናውቃት አይደለችም፡፡ ነገሮች በፍጥነት እየተለዋወጡ ቴክኖሎጂው እየፈጠነ ዓለም ውድድርና እሽቅድድም ውስጥ ገብታለች፡፡ ይህም ሆኖ አንዱ አንዱን ቀድሞ ለማለፍ በሚደረጉ ጥሩጫዎች ውስጥ ቴክኖሎጂውን ለመልካም የመጠቀሙ እድል እንዳለ ሆኖ ቴክኖሎጂ ለጥፋትም እየዋለ እንመለከታለን፡፡ በአሁኑ ወቅት በዓላማችን ላይ በርካታ የመሣሪያ ጦርነቶች እየተካሄዱ ነው፡፡ የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት እልባት ሳያገኝ የእስራኤልና የሀማስ ጦርነት ዓለምን እየፈተናት ይገኛል፡፡ በአፍሪካ…