ማክሰኞ ታኅሣሥ 1 ቀን 2017ዓ.ም ዲሽታ ጊና

ማክሰኞ ታኅሣሥ 1 ቀን 2017ዓ.ም ዲሽታ ጊና
ደቡብ ኢትዮጵያ
ማክሰኞ ታኅሣሥ 15/ 2017 ማሮ
ደቡብ ኢትዮጵያ
ቅዳሜ ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም
ዓለማቀፍ የብሬል ቀን
ማክሰኞ ታኅሣሥ -29/17ዓ.ም የጨለንቆ ሰማዕታት መታሰቢያ
ሐረሪ ክልል፤ ኦሮሚያ ክልል
ማክሰኞ ታኅሣሥ – 29/17ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል

ማክሰኞ ታኅሣሥ 1 ቀን 2017ዓ.ም ዲሽታ ጊና
ደቡብ ኢትዮጵያ
ማክሰኞ ታኅሣሥ 15/ 2017 ማሮ
ደቡብ ኢትዮጵያ
ቅዳሜ ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም
ዓለማቀፍ የብሬል ቀን
ማክሰኞ ታኅሣሥ -29/17ዓ.ም የጨለንቆ ሰማዕታት መታሰቢያ
ሐረሪ ክልል፤ ኦሮሚያ ክልል
ማክሰኞ ታኅሣሥ – 29/17ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል
ረቡዕ ነሐሴ 1 ጀምሮ መሳላ በዓልበከንባታ ጠንባሮ ዞን በሚገኙ ሦስት ሕዝቦች ማለትም በከንባታ፣ ጠንባሮና ዶንጋሕዝቦች ዘንድ የዘመን መለወጫ ኾኖ የሚከበር በዓል ነው።ሰኞ ነሐሴ -6/12/2016 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የዝሆን ቀንሰኞ ነሐሴ 13 የቡሄ በዓልበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖት ተከታዮች የሚከበር፡፡ በአማራ ክልል ደቡብ ጐንደር ዞን መዲና ደብረ ታቦር ደብረ ታቦርን በደብረ ታቦርተብሎ በልዩ ኹኔታ የሚከበር…
መስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ – ያ ሆዴ በዓልበደቡብ ክፍሎች ውስጥ ለአንድ ወር በድምቀት የሚከበር የዘመን መለወጫ በዓልነው፡፡መስከረም 5/6 ቀን 2017 ዓ.ም መውሊድ በዓልነቢዩ መሓመድ የተወለዱበት ቀን እስበልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድየሚከበር በዓል ነው፡፡ዓርብ መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ማሽቃሮ ባሮ በዓልየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች የዘመን መለወጫ በዓል ነው፡፡መስከረም 13/14 ቀን 2017 ዓ.ም ሸዋል…
ቱሪዝም ሚኒስቴር Post Views: 54
ሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን፤ቅዳሜ ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች በዳግማዊ ዓፄምኒሊክ ዐዋጅ የተቋቋሙበት ቀን (መከላከያ፣ ውጭ ጉዳይ፣ ገንዘብ፣ ፍትሕ ሚኒስቴሮች)እሑድ ጥቅምት 24 ቀን 2017 ዓ.ም በኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝላይ በሕወኃት (ወያኔ) ጥቃት የተፈጸመበት ቀን፡፡ Post Views: 104
Post Views: 87
ከ ጳጕሜ1-5ቀን የጓንዷ በዓልበጉሙዝ ብሔረሰብ ዘንድ የሚከበረው ዘመን መለወጫ በዓል ነው፡፡ጳግሜ 1-2 የእንግጫ ነቀላና ከሴ አጨዳ በዓልዘመን ሲለወጥ የሚከወን የልጃገረዶች በዓልና ሥርዐት ነው፡፡ በሰሜን ሸዋ፣ በምሥራቅእና ምዕራብ ጎጃም እንዲሁም በሌሎች ቦታዎች ይከወናል፡፡ከ ጳጕሜ1-5ቀን ሽኖዬ እና ጎቤኦሮሚያ ክልል የወጣት ሴቶች እና ወንዶች ጭፈራ የዘመን መለወጫባህላዊ ትውፊቶች በሚመለከትከ ጳጕሜ1-5ቀን አበባየሆሽ /አበባ ዐየሽ ሆይ/በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመስከረም 1…