Similar Posts
የአገው ፈረሰኞች ከሌሎች ኢትዮጵያን ጋር ተባብረው የኢትዮጵያን ነጻነት እንዳስከበሩት ሁሉ እኛም የዚህ ዘመን ትውልዶች የአባቶቻችን መስዋዕትነት በማስታወስ የሚጠበቀውን የብሔራዊነት ግዳጅ ልንወጣ ይገባል!
አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል “አርበኝነታችን ለአሁናዊ ሰላማችን” በሚል መሪ መልዕክት በእንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ የሚገኘው በዓል ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ፤ የአገው ፈረሰኞች ከሌሎች ኢትዮጵያን ጋር ተባብረው የኢትዮጵያን ነጻነት እንዳስከበሩት ሁሉ እኛም የዚህ ዘመን ትውልዶች የአባቶቻችን መስዋዕትነት በማስታወስ የሚጠበቀውን የብሔራዊነት ግዳጅ…
ዲጂታል ኢኮኖሚን ወደ ምርታማነት የመቀየር ሂደት በኢትዮጵያ
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዲጂታል አማካሪ የሆኑት ሚሪያም ሰዒድ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ተበታትነው የነበሩ አሠራሮችን በዲጂታል ማንነት፣ በክፍያ እና በዳታ ልውውጥ የተቀናጁ የኢኮኖሚ መዋቅሮች ውስጥ በማስገባት፣ የመንግሥት አገልግሎቶችን በማገናኘት እንዲሁም የሃገር በቀል አቅምን በጋራ በማሳደግ፣ ለሰው ሠራሽ አስተውሎት ምቹ የሆነ የኢኮኖሚ መሠረት እየጣለችና ይሄንኑ ሪፎርም ወደ ምርታማነት እየቀየረች እንደምትገኝ አብራርተዋል። Post Views: 78
ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም
አዲስ አበባ 54ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብስባ ውሳኔዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 54ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡ የመጀመሪያው ለአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚውል ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ የሰማንያ ሚሊዮን (80,000,000) ዩሮ ብድር ስምምነት ነው፡፡ ሁለተኛው…
የማንሠራራት ቀን
“ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ! ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊው የኮሪደር ልማት፣ ከቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ድረስ ሀገራዊ መነቃቃታችን በተግባር ተመስክሯል። ይህ ለውጥ በዜጎቻችን የኑሮ ደረጃ፣ በከተሞች መዘመንና የሥራ ዕድል ላይ እውነተኛ ብርሃን ከመሆኑም በላይ ለልጆቻችን የነገ ብሩህ…
ነሀሴ 17 አረንጓዴ አሻራችንን እናሳርፋለን!
Post Views: 1,480
የተዋሐደች እና የበለጸገች አፍሪካን እውን ለማድረግ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት በአፍሪካ ሕዝቦች መካከል ድልድይ መገንባትና ትስስር ማጠናከር ላይ መሥራት አለባቸው፡- ዶ.ር ለገሠ ቱሉ
ቀን-21-12-2017 የአፍሪካ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የኅብረቱ አጀንዳ 2063 እንዲሳካ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና ባህል ትስስር መጠናከር ላይ እንዲያተኩር የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር) አሳሰቡ፡፡ 15ኛዉ የምሥራቅ አፍሪካ የኮሙኒኬሽን ማኅበር (East African Communication Association) ኮንፈረንስ አዲስ አበባ ላይ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ መክፈቻ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር)…
