ረቡዕ ነሐሴ 1 ጀምሮ መሳላ በዓል

ረቡዕ ነሐሴ 1 ጀምሮ መሳላ በዓል
በከንባታ ጠንባሮ ዞን በሚገኙ ሦስት ሕዝቦች ማለትም በከንባታ፣ ጠንባሮና ዶንጋ
ሕዝቦች ዘንድ የዘመን መለወጫ ኾኖ የሚከበር በዓል ነው።
ሰኞ ነሐሴ -6/12/2016 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የዝሆን ቀን
ሰኞ ነሐሴ 13 የቡሄ በዓል
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖት ተከታዮች የሚከበር፡
፡ በአማራ ክልል ደቡብ ጐንደር ዞን መዲና ደብረ ታቦር ደብረ ታቦርን በደብረ ታቦር
ተብሎ በልዩ ኹኔታ የሚከበር በዓል ነው፡፡
ነሐሴ16-21/2016ዓ፣ም ሻዳይ፣ አሸንዳእና ሶለል በዓል
ሃይማኖታዊ መነሻ እንዳላቸው የሚገለጹና ባህላዊነታቸዉ የጎላ በአማራና ትግራይ
ክልሎች ያላገቡ ሴቶች ያለምንም ተፅዕኖ በነፃነት የሚቦርቁባቸውና የሚታጩባቸዉ
በዓላት ናቸው፡፡
ቱሪዝም ሚኒስቴር እንዲሁም የአማራና ትግራይ ክልሎች ባህልና ቱሪዝም ቢሮዎች
ከነሐሴ 27-30/2016 ቶኪቤኣ / ዘመን መለወጫ/
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ በዓል ነው