Similar Posts
የኢትዮጵያና ህንድ የስትራቴጂካዊ አጋርነት አዲስ ምዕራፍ ተከፈተ!
ይህ ጉብኝት በብሔራዊ ቤተመንግሥት ከተደረገው ደማቅ አቀባበል ባለፈ፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን “የተሰሚነት ቁመት” እና ሕንድ ለአፍሪካ ቀንድ የምትሰጠውን “ስትራቴጂካዊ ክብደት” የሚያሳይ ነው። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውስጥ የዳታ ማዕከል (Data Centre) ለመመሥረት የተደረገው ስምምነት ለኢትዮጵያ እጅግ ከፍተኛ ትርጉም አለው። ይህ ስምምነት ኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ መረጃዎቿን በዘመናዊ መንገድ ለማደራጀትና የሳይበር ደህንነቷን ለማረጋገጥ የምታደርገውን ጥረት ሕንድ በቴክኖሎጂ…
በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር
በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን በሼይካ ፋጢማ ቢን መብሩክ የዐይነ ስውራን ትምህርት ቤት በመገኘት መዓድ ተካፍለናል። ይኽቺን ልዩ ማለዳ በጋራ ማሳለፋችን የገናን እውነተኛ መንፈስ ያሳየንም ሆኗል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 51
የፀና ዲፕሎሲያዊ ልህቀት በሉአላዊት ኢትዮጵያ
የፀና ዲፕሎሲያዊ ልህቀት በሉአላዊት ኢትዮጵያ ታኅሣሥ 8/ 2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም ጥንታዊት ሀገር የላቀ ክብር የሰጡኝ ታላቅ የኒሻን ክብር፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ የተበረከተልኝ እዉቅናና ሽልማት እንደሆነ እገነዘባለሁ፡፡ ይህንን የክብር እዉቅናና ስጦታ በብዙ ሰብአዊነት እና የሕንድ ህዝብ ምስጋና አድርጌ እቀበላለሁ፡፡ ሽልማቱም የተሰጠዉ የሁለቱን ወዳጃዊ አጋርነታችንን የቀረጹ እና ትልቅ ድርሻ ላበረከቱ ስፍር ቁጥር ለሌላቸው ሕንዳውያን…
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞች!
የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው የአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ተከላ መርሃ ግብር ችግኝ በመትከል አሻራቸዉን አኑረዋል፡፡
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞች! የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው የአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ተከላ መርሃ ግብር ችግኝ በመትከል አሻራቸዉን አኑረዋል፡፡ Post Views: 579
ኮሪደር ልማት ሥራ መፍጠር እና መፍጠን ዕሳቤዎችን በተግባር ያሳዩ ናቸው_ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ
ሕዳር 05/2018 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ በመልማት ላይ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን የኢፌድሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ፣የሆሳዕና ከተማ ከንቲባ ሳሙኤል ሽጉጤ እንዲሁም የማዕከለዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ተዘዋውረው ምልከታ አድርገዋል። በሆሳዕና ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች በመደመር መንግሥት የተቀመጡትን የመፍጠር፣ መፍጠን እና መዝለል ዕሳቤዎች ተግባራዊነት ማሳያ ናቸው ሲሉ አቶ…

