ኅዳር 2017 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ

ኅዳር 2017 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ
በተለያዩ ባለድርሻ አካላት ቋሚ ባልኾነ ቀን ኅዳር ውስጥ የሚካሄድ ታላቅ ውድድር
ነው፡፡
ሰኞ ኅዳር 16/17 ቀን 2017 ዓ.ም የነጭሪቫን ቀን
መስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር
ዓርብ ኅዳር- 27/17 የፀረ-ሙስና ቀን
በኢፌዴሪ ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስተባባሪነት ይከረበራል፡፡
እሑድ ኅዳር 29 ቀን 2017 ዓ.ም
ኅዳር 29 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቀን (የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች
ቀን ነው፡፡ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነት በመላዉ ኢትዮጵያ ይከበራል፡፡
ኅዳር 2017 የዓርብቶአደሮች ልማት ካውንስል
መስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር
ኅዳር 2017 ዓ.ም ዓለም አቀፍ ሕገ-ወጥ የቅርስ ዝውውርን
መከላከል ቀን
ቱሪዝም ሚኒስቴር
ኅዳር 2017 የሉሲ /ድንቅነሽ የተገኘችበት 50ኛ ዓመት
ቱሪዝም ሚኒስቴር
ኅዳር 2017 ቢስት ባር
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል
