Similar Posts
ኢትዮጵያ እየተከለች ነዉ።
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ (ዶ.ር) በአንድ ጀንበር #600_ሚሊየን_ችግኝ ተከላ መረሃ ግብር ላይ አሻራቸዉን አሳረፉ። Post Views: 68
ቀናት ቀርተውታል!
ነሃሴ 17! 6 ቀናት ቀርተውታል! ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል! #Ethiopia 🇪🇹 #አረንጓዴ_አሻራ #600_ሚሊዮን_ችግኝ #Worldrecord #GreenLegacy Post Views: 66
ዛሬ ማለዳ በባሌ ዞን፣ ደሎ መና ወረዳ በመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አማካኝነት የተጀመረውን የወልመል ወንዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን መርቀናል። ፕሮጀክቱ የወልመል ወንዝን በመስኖ በሚገባ በመጠቀም የግብርና ምርታማነትን በማላቅ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተከናወነ ነው። ፕሮጀክቱ ዘላቂ የገጸምድር የመስኖ ሥርዓት በመገንባት የግብርና ስራው ለዘመናት በዝናብ ውሃ ላይ ተመስርቶ የነበረውን የአካባቢውን ሕዝብ ዘላቂ የኑሮ ዘዴ ለማጎናፀፍ ታልሞ ተከናውኗል።
ፕሮጀክቱ በሙሉ አቅሙ ወደ ተግባር በሚገባበት ወቅት 20,000 ለሚሆኑ አርሶአደሮች ለሚያገለግል 9687.45 ሄክታር የእርሻ መሬት አስተማማኝ የመስኖ አቅርቦት ይኖረዋል። ይኽም የግብርና ምርታማነትን የሚያሳደግ፣ ለድርቅ የማይበገር ከባቢን የሚፈጥር ብሎም በማኅበረሰቡ አዳዲስ የሥራ እድል የሚፈጥር ይሆናል። ከነዚህ ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞች ባሻገር የአካባቢውን የውሃ አስተዳደር ተቋማትን በማጠናከር፣ የአካባቢውን ሕዝብ ባለቤትነት በማሳደግ ብሎም የወልወልን ወንዝ ዘላቂ አጠቃቀም በማጎልበት የተሻለ የምግብ…
በተባበረ ክንድ የኢትዮጵን ብልፅግና እዉን እናደርጋለን፡፡ ‘
Post Views: 1,146
ብቃትና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት እንዲቻል በርካታ የሪፎርም ሥራዎች እየተሰሩ ነው
ዶክተር ለገሰ ቱሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር የሲቪሽ ሰርቪስ አገልግሎቱ ከማንኛውም ኃላ ቀር አሰራርና አመለካከቶች ተላቆ ዘመኑ የሚፈልገውን ብታቅና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት እንዲችል በርካታ የሪፎርም ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች “አገልጋይና ስልጡን ሲቪስ ሰርቪስ ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ“ በሚል ርዕስ በተካሄደ ውይይት ማጠቃለያ…
