ከ ጳጕሜ1-5ቀን የጓንዷ በዓል

ከ ጳጕሜ1-5ቀን የጓንዷ በዓል
በጉሙዝ ብሔረሰብ ዘንድ የሚከበረው ዘመን መለወጫ በዓል ነው፡፡
ጳግሜ 1-2 የእንግጫ ነቀላና ከሴ አጨዳ በዓል
ዘመን ሲለወጥ የሚከወን የልጃገረዶች በዓልና ሥርዐት ነው፡፡ በሰሜን ሸዋ፣ በምሥራቅ
እና ምዕራብ ጎጃም እንዲሁም በሌሎች ቦታዎች ይከወናል፡፡
ከ ጳጕሜ1-5ቀን ሽኖዬ እና ጎቤ
ኦሮሚያ ክልል የወጣት ሴቶች እና ወንዶች ጭፈራ የዘመን መለወጫ
ባህላዊ ትውፊቶች በሚመለከት
ከ ጳጕሜ1-5ቀን አበባየሆሽ /አበባ ዐየሽ ሆይ/
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመስከረም 1 ዋዜማን ለማድመቅ
የታዳጊ ሴት ልጆች ጭፈራ
ማክሰኞ ጳጕሜ 5 ቀን ህንግጫ በዓል
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በኮንታ ብሔረሰብ ዘንድ የዘመን መለዋወጫ በዓል ነው፡፡

Similar Posts