የፍራፍሬ እና አትክልት ምርት በተለየ ሁኔታ አጥጋቢ ሆኗል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
በያዝነው የምርት ዘመን የፍራፍሬ እና አትክልት ምርት በተለየ ሁኔታ አጥጋቢ ሆኗል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በብዙ የሀገራችን ክፍል እንደሚታየው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተፈጥሮ ሀብት የበለፀገ ነው ብለዋል። 34 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ፍራፍሬ እና 7 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል አትክልት መመረቱንም አስረድተዋል፡፡ ይህን በደቡብ ኢትዮጵያ…