ማክሰኞ ታኅሣሥ 1 ቀን 2017ዓ.ም ዲሽታ ጊና

ማክሰኞ ታኅሣሥ 1 ቀን 2017ዓ.ም ዲሽታ ጊና
ደቡብ ኢትዮጵያ
ማክሰኞ ታኅሣሥ 15/ 2017 ማሮ
ደቡብ ኢትዮጵያ
ቅዳሜ ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም
ዓለማቀፍ የብሬል ቀን
ማክሰኞ ታኅሣሥ -29/17ዓ.ም የጨለንቆ ሰማዕታት መታሰቢያ
ሐረሪ ክልል፤ ኦሮሚያ ክልል
ማክሰኞ ታኅሣሥ – 29/17ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል

ማክሰኞ ታኅሣሥ 1 ቀን 2017ዓ.ም ዲሽታ ጊና
ደቡብ ኢትዮጵያ
ማክሰኞ ታኅሣሥ 15/ 2017 ማሮ
ደቡብ ኢትዮጵያ
ቅዳሜ ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም
ዓለማቀፍ የብሬል ቀን
ማክሰኞ ታኅሣሥ -29/17ዓ.ም የጨለንቆ ሰማዕታት መታሰቢያ
ሐረሪ ክልል፤ ኦሮሚያ ክልል
ማክሰኞ ታኅሣሥ – 29/17ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል
ኅዳር 2017 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያበተለያዩ ባለድርሻ አካላት ቋሚ ባልኾነ ቀን ኅዳር ውስጥ የሚካሄድ ታላቅ ውድድርነው፡፡ሰኞ ኅዳር 16/17 ቀን 2017 ዓ.ም የነጭሪቫን ቀንመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴርዓርብ ኅዳር- 27/17 የፀረ-ሙስና ቀንበኢፌዴሪ ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስተባባሪነት ይከረበራል፡፡እሑድ ኅዳር 29 ቀን 2017 ዓ.ምኅዳር 29 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቀን (የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦችቀን ነው፡፡ በፌዴሬሽን ምክር…
ሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን፤ቅዳሜ ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች በዳግማዊ ዓፄምኒሊክ ዐዋጅ የተቋቋሙበት ቀን (መከላከያ፣ ውጭ ጉዳይ፣ ገንዘብ፣ ፍትሕ ሚኒስቴሮች)እሑድ ጥቅምት 24 ቀን 2017 ዓ.ም በኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝላይ በሕወኃት (ወያኔ) ጥቃት የተፈጸመበት ቀን፡፡ Post Views: 121
ቱሪዝም ሚኒስቴር Post Views: 62
Post Views: 133
መስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ – ያ ሆዴ በዓልበደቡብ ክፍሎች ውስጥ ለአንድ ወር በድምቀት የሚከበር የዘመን መለወጫ በዓልነው፡፡መስከረም 5/6 ቀን 2017 ዓ.ም መውሊድ በዓልነቢዩ መሓመድ የተወለዱበት ቀን እስበልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድየሚከበር በዓል ነው፡፡ዓርብ መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ማሽቃሮ ባሮ በዓልየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች የዘመን መለወጫ በዓል ነው፡፡መስከረም 13/14 ቀን 2017 ዓ.ም ሸዋል…
ከ ጳጕሜ1-5ቀን የጓንዷ በዓልበጉሙዝ ብሔረሰብ ዘንድ የሚከበረው ዘመን መለወጫ በዓል ነው፡፡ጳግሜ 1-2 የእንግጫ ነቀላና ከሴ አጨዳ በዓልዘመን ሲለወጥ የሚከወን የልጃገረዶች በዓልና ሥርዐት ነው፡፡ በሰሜን ሸዋ፣ በምሥራቅእና ምዕራብ ጎጃም እንዲሁም በሌሎች ቦታዎች ይከወናል፡፡ከ ጳጕሜ1-5ቀን ሽኖዬ እና ጎቤኦሮሚያ ክልል የወጣት ሴቶች እና ወንዶች ጭፈራ የዘመን መለወጫባህላዊ ትውፊቶች በሚመለከትከ ጳጕሜ1-5ቀን አበባየሆሽ /አበባ ዐየሽ ሆይ/በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመስከረም 1…