Similar Posts
ለመላው የክርስትና እምነተ ተከታዮች በሙሉ፣
መልካም የልደት በዓል ይሁንላችሁ። መልካም በዓል!የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት Post Views: 225
5 Million Coders መመዝገቢያ ሊንክ https://ethiocoders.et/
5 Million Coders መመዝገቢያ ሊንክ http://www.ethiocoders.et/ የ5000000 የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢኒሽዬቲቭ የኢትዮጵያ ወጣቶች ተገቢውን የሆነ በአለምአቀፍ ደረጃ ተፈላጊ የሆኑ የቴክኖሎጂ እንደዚሁም የዲጂታል ክህሎት እንዲኖራቸው ለማድረግ የተቀረጹ ፕሮግራሞች ናቸው ይሄ ስልጠና ይፋ ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 3 ወራት ውስጥ ከ242 ሺህ በላይ አሰልጣኞች ተመዝግበው ስልጠናውን እየወሰዱ ይገኛል በአጠቃላይ ከተመዘገቡት ውስጥ ከ81 ሺህ በላይ የሚሆኑት በመሰረታዊ ፕሮግራሚንግ ስልጠና…
1ኛው የአፍሪካ የከተሞች ፎረም ሁለተኛው ቀን ውሎው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው፡፡
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀችው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም “ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063” በዓድዋ መታሰቢያ ፓን-አፍሪካን አዳራሽ በሁለተኛ ቀን ውሎው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እየመከረ ነው፡፡ በፎረሙ ላይ የተባበሩት መንግስታት የሥራ ኃላፊች፣ የዓለም ዓቀፍ የልማት ድርጅቶች፣ ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትር ዴኤታዎችና የተቋማት ኃላፊዎች፣ የአፍሪካ ከተማ ከንቲባዎች፣ የመንግስት የልማት ድርጅቶች የሥራ ኃላፊዎች፣ የግሉ ሴክተር አንቀሳቃሾች፣ ፖሊሲ አውጪዎች፣ የልማት…
“አንድ ክር ደካማ ነው። ብዙ ክር ግን የማይበጠስ ገመድ ነው።“
“አንድ ክር ደካማ ነው። ብዙ ክር ግን የማይበጠስ ገመድ ነው። ስንበዛና ስንሰናሰል በቀላሉ የማንበጠስ ጠንካራ ገመድ ስለሆንን መተባበር፣ መከባበር፣ በጋራ መቆም፣ ብሄራዊ ጥቅምን ማስቀደም የሁላችንም ሃብትና ስንቅ እንዲሆን አደራ እላለሁ።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 112
የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ዛሬ ጠዋት በአማራ ክልላዊ መንግሥት ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አስተዳደር መቀመጫ በሆነችው ከሚሴ ተገኝቼ ለሕዝቡ መልዕክት አስተላልፌያለሁ። በአማራ ክልል ከጎበኘኋቸው ዞኖች እስከአሁን ያልጎበኘሁት ዞን በመሆኑ ጉብኝቱን የተለየ ያደርገዋል። የከሚሴ የኮሪደር ልማት ሥራ በጅምር ደረጃ ያለ ቢሆንም የ1.3 ኪሎ ሜትር የብስክሌት መንገድ እና የእግረኛ መንገድ ሥራዎች የሚመሰገኑ ናቸው። የኮሪደር ልማት ሥራ የሕዝባዊ ሥፍራዎችን ደረጃ ከፍ በማድረግ ዕሳቤ…
መላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን!
ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን! በአንድ ጀንበር 567 ሚሊየን ችግኝ ተክለናል! በታሪካዊ ቀን ታሪክ የማይረሳውን ስኬት አስመዝግበናል! አሳክተነዋል! #GreenLegacy Post Views: 662
