Similar Posts
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞች!
የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው የአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ተከላ መርሃ ግብር ችግኝ በመትከል አሻራቸዉን አኑረዋል፡፡
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞች! የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው የአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ተከላ መርሃ ግብር ችግኝ በመትከል አሻራቸዉን አኑረዋል፡፡ Post Views: 435
ኢትዮጵያ እየተከለች ነዉ።
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ (ዶ.ር) በአንድ ጀንበር #600_ሚሊየን_ችግኝ ተከላ መረሃ ግብር ላይ አሻራቸዉን አሳረፉ። Post Views: 70
ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኩራት፣ የይቻላል ተምሳሌት!
መጋቢት 24 ቀን በ2003 ዓ.ም የተጀመረው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተሳክቶ ከመገባደጃው ጫፍ ደርሷል። ግድቡ ከዚህ ስኬት ሲደርስ እልፍ አእላፍ ችግሮችንና የሴራ ወጥመዶችን አልፎ ነው።የግድቡ መሠረት የተጀመረበት 13ኛ ዓመቱ “በኅብረት ችለናል!” በሚል መሪ መልእክት የሚከበረዉ ከጅምሩ እስከዛሬ ሕዝባችን ላደረገዉ ያልተቋረጠ ሁለንተናዊ ድጋፍ ምስጋና ለማቅረብ ነው፡፡ግድቡን ለመገንባት ስናቅድና ስንጀምር ጫጫታና ጫናዉ ቀላል አልነበረም። የኢትዮጵያውያን ሕልምና ተስፋ…
በባሌ ዞን በነበረን የሁለተኛ ቀን ቆይታ የወልመል ወንዝ የመስኖ ልማት እና ተጠቃሚ አርሶ አደሮች ጉብኝት ባሻገር ወደ ባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሀረና ክላስተር በመገኘት ምልከታ አድርገናል። እነዚህ በግንባታ ላይ በባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ያሉ ፕሮጀክቶች በሃረና ደን የሪራ ኢኮ ሎጅ እና ከባቢውን ብሎም የመመገብያ ስፍራዎችን፣ በእግር እና መኪና መንገዶች የቡና ሱቆችን፣ የምግብ አዳራሾችን እስከ ቱሉ ዲምቱ የከፍታ መወጣጫ ስፍራዎች የሚያካትቱ ናቸው። እነዚህ የልማት ሥራዎች ዘላቂ የቱሪዝም ፕሮጀክቶች የአካባቢ የሥራ ፈጠራ ዕድልን የሚያሰፉ እና የጎብኝዎችን ዕድል የሚያሰፉ በመሆኑ በልዩ ምልከታ የሚታዩ ናቸው።
Turtii keenya guyyaa lammaffaa Godina Baaleetti gooneen Misooma Jallisii Laga Walmal eebbifnee qonnaan bultoota achirraa fayyadaman edda daawwannee booda, piroojektii misooma tuuriizimii haaraa kilaasterii Harannaa gamaaggamuuf gara Paarkii Biyyaalessaa Gaarreewwan Baaleetti deebine. Piroojektiin wayita ammaa hojjetamaa jiru kun Loojii Ikkoo Harannaafi naannawaasaa akkasumas bakkeewwan tajaajila nyaataa, daandiiwwan lafoofi konkolaataa, suuqiiwwan bunaa, bakkeewwan kora Tulluu Diimtuu…
ለመላው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመትን በጉጉት ይጠብቃሉ፤ ጋራ ሸንተረሩም የዚህ አዲስ ዓመት ጠባቂ ይመስል ኩልል ባለ ንጹሕ የምንጭ ውኃ ፏፏቴ፣ በልዩ ልዩ ኅብረ ቀለማት አበቦች ይዋባሉ፡፡ አዲስ ዓመታችን ዐዳዲስ ዕቅዶችን መተግበር የምንጀምርበት፣ ተነፋፍቀዉ የከረሙ ተማሪዎችና መምህራን በጉጉት የሚገናኙበት፣ በመኸር የተዘራዉ የሚያሸትበት፣ ዐዲስ ተስፋና ጉጉት የሚፈነጥቅበት ነው፤ ለዚህም ነው በላቀ ጉጉት የሚጠበቀው፡፡የተጠናቀቀዉ 2016 ዓ.ም በፈተናዎች ውስጥ…
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞች! ወቅታዊ መረጃ ከማለዳ 12 ሰአት እስከ 3:30
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞች! ወቅታዊ መረጃ ከማለዳ 12 ሰአት እስከ 3:30 በመላው ኢትዮጵያ 147 ሚሊዮን 965 ሺህ ችግኞች ተተክለዋል። Post Views: 944
