Similar Posts
የመሰባሰባችን ዋናው ሀሳብ ብሔራዊ መሻታችን እና ፍላጎታችን ነው “
Post Views: 81
”የኢትዮጵያን ችግሮች ብቻ ሳይሆን አቅሞቿን መመልከት ይገባናል”
20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በውቢቱ ሆሳዕና ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበዓሉ ባደረጉት ንግግር “የኢትዮጵያን ችግሮች ብቻ ሳይሆን አቅሞቿን መመልከት ይገባናል” ብለዋል። በሚቀጥለው ዓመትም የጅማ ከተማ 21ኛውን በዓል እንደምታከብርም በፕሮግራሙ ላይ ተገልጿል። Office of the Prime Minister-Ethiopia…
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞች! ወቅታዊ መረጃ ከማለዳ 12 ሰአት እስከ 3:30
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞች! ወቅታዊ መረጃ ከማለዳ 12 ሰአት እስከ 3:30 በመላው ኢትዮጵያ 147 ሚሊዮን 965 ሺህ ችግኞች ተተክለዋል። Post Views: 1,119
ኮሪደር ልማት ሥራ መፍጠር እና መፍጠን ዕሳቤዎችን በተግባር ያሳዩ ናቸው_ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ
ሕዳር 05/2018 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ በመልማት ላይ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን የኢፌድሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ፣የሆሳዕና ከተማ ከንቲባ ሳሙኤል ሽጉጤ እንዲሁም የማዕከለዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ተዘዋውረው ምልከታ አድርገዋል። በሆሳዕና ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች በመደመር መንግሥት የተቀመጡትን የመፍጠር፣ መፍጠን እና መዝለል ዕሳቤዎች ተግባራዊነት ማሳያ ናቸው ሲሉ አቶ…
7ኛው ሀገራዊ ምርጫን በተመለከተ
Post Views: 128
በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር
በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን በሼይካ ፋጢማ ቢን መብሩክ የዐይነ ስውራን ትምህርት ቤት በመገኘት መዓድ ተካፍለናል። ይኽቺን ልዩ ማለዳ በጋራ ማሳለፋችን የገናን እውነተኛ መንፈስ ያሳየንም ሆኗል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 132
