እሁድን በሥራ ላይ
እሁድን በሥራ ላይ – እድገት እንደ ባቡሩ ለእረፍት ቀን አይቆምምና።
የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ዋና መሥሪያ ቤት ምልከታ በመካሄድ ላይ ነው።
PMOEthiopia
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication










እሁድን በሥራ ላይ – እድገት እንደ ባቡሩ ለእረፍት ቀን አይቆምምና።
የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ዋና መሥሪያ ቤት ምልከታ በመካሄድ ላይ ነው።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication










በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመክፈቻ ሥነሥርዓት ላይ የቀረበ፣ በህብረታችን ውስጥ ያሉትን ታላላቅ እድሎችና ብሩህ ተስፋዎችን ያሳየ የብዝሃ መገናኛ ትርኢት። ስለ ትላንት ሳይሆን ስለ ነገው ትውልድ እጣ ፈንታ፣ ስለ መጪው ዘመን ስኬት የሚደረግ ታሪካዊ ጉዞ! ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና ቋጠሮውን አብረን እንፍታ! #ኢትዮጵያእየመከረችነው #PMOEthiopia Post Views: 254
የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለዉ 2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ (UNFSS+4) ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት ሽግግርን እዉን ለማድረግ ስኬታማ ስራዎችን ስታከናዉን መቆየቷን ገልጸዋል፡፡ በመላው አፍሪካ የምግብ ሥርዓትን ለመለወጥ እየተሰሩ ያሉ አኩሪ ስራዎችንም አድንቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዓለም አቀፍ መሪዎች፣ የልማት አጋሮች እና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በተገኙበት ባደረጉት ንግግር፣ ረሃብን፣…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 93
ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ፈጣን የሽግግር ለውጥ ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራበት ይገኛል፡፡ በተለይ በሳይበር ጥቃቶች ላይ የመቋቋም አቅምን፣ የአቅም ግንባታን፣ ጠንካራ የህግ ማዕቀፎችን እና ዓለም አቀፍ ትብብርን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ትኩረት ተደርጓል፡፡ ስትራቴጂው ከአገር አቀፍ የልማት ግቦች ጋር የሚጣጣም፣ በሳይበር መረብ ላይ እምነትን ከማሳደጉም ባሻገር ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣…
ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በተመለከተ በመግለጫቸው ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል ተከታዩቹ ይገኙበታል። ማሻሻያው የሀገር በቀል ኢኮኖሚ የሁለተኛው መካከለኛ ዘመን መርሃ ግብር ምሰሶ የሆኑ አራቱን መሰረታዊ ጉዳዮች ማለትም፦ 1) በሀገሪቱ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታን መፍጠር 2) የንግድ ስራዎችን የሚያሳልጡ የሚያቃልሉና ውጤታማነትን የሚያሻሽሉ የንግድና ኢንቨስትመንት ከባቢን ማሻሻል 3) የዘርፎቹች ምርታማነትና ተወዳዳሪነትን የማሳደግ እና የመንግስት የማስፈጸም አቅምን…
ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም ሀገራችን ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናን፣ ዘላቂ ሰላምን እና እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን እውን ለማድረግ ባለፉት ዓመታት ያከናወነቻቸው ጥልቅ ተቋማዊ ማሻሻያዎች እና ያስመዘገበቻቸው ተጨባጭ ውጤቶች መሠረት እየያዙና እየጸኑ መጥተዋል። ሀገር በጠንካራ ተቋማቶቿ ትገልጻለች፤ ለዚህም መንግሥት ለተቋማት መጠናከር በሰጠው ትኩረት ሀገራዊ ሉዓላዊነት በጽናት የሚያስከብሩ፣ የዴሞክራሲ ሥርዓትን የሚተክሉና የሕዝብን ውሳኔ ሰጪነት የሚያረጋግጡ ለትውልድ ተስፋ፣ ለቀጠናው ደግሞ አስተማማኝ…