Similar Posts
ከዕዳ ጥገኝነት ወደ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት
ሚያዝያ 14 /2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ከአሳሪውና ከአባካኙ የፖለቲካል ኢኮኖሚ ሥርዓት ወጥታ፣ በዕውቀትና በዲሲፕሊን የሚመራ ጠንካራ የኢኮኖሚ መዋቅር መገንባት ችላለች። የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፉት የለውጥ ዓመታት ሀገራዊ ጸጋዎችን ወደ ላቀ ምርታማነት ለመቀየርና የማክሮ ኢኮኖሚ መዛባቶችን በዘላቂነት ለመፍታት የጀመራቸው ዘርፈ ብዙ የሪፎርም ሥራዎች፣ ዛሬ ላይ ሀገራችንን በዓለም ፈጣን ዕድገት ካላቸው አሥር ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ አድርገዋታል። አሁን ላይ የኢትዮጵያ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የቤኒን ፕሬዝዳንት ክቡር ሮሙዋልድ ዋዳግኒን ተቀብዬ በወል ጉዳዮች ዙሪያ መክረናል። የሁለትዮሽ ግንኙነታችን መጠናከር እና በጋራ ጥቅሞች ላይ የላቀ ትብብር ለማድረግ በሚያስችሉ እድሎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። ለጥልቅ አጋርነት እና ለዘላቂ ወዳጅነት ያለንን የጋራ ቁርጠኝነት ይበልጥ እንደምናሳድግ ጽኑ ፍላጎት አለን።” Post Views: 30
ተለዋዋጭ ነባራዊ ኹኔታዎችንና ሀገራዊ አቅጣጫዎችን ታሳቢ ያደረገ የሚዲያ እና ኩሙኒኬሽን ሥራ በበጀት ዓመቱ ትኩረት ይሰጠዋል፦ ዶ.ር ለገሠ ቱሉ
ተለዋዋጭ ነባራዊ ኹኔታዎችንና ሀገራዊ አቅጣጫዎችን ታሳቢ ያደረገ የሚዲያ እና ኩሙኒኬሽን ሥራ በበጀት ዓመቱ ትኩረት እንደሚሰጠዉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚንስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር) ገለጹ። የአገልግሎቱ የ2018 በጀት ዓመት የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዕቅድ ላይ ውይይቶች ተደርገዋል። በውይይቱ ማጠቃለያ ላይ አቅጣጫ ያስቀመጡት ዶ.ር ለገሠ ” ነባራዊ ኹኔታዎችን መሠረት አድርጎ የኢትዮጵያን ማንሠራራት ማጽናት ላይ ያተኮረ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሥራ…
ሀገራዊ የልማት እቅዱ የተገኙ እምርታዊ ዉጤቶችን የሚያስቀጥልና የተደመረ አቅምን የሚፈጥር ነዉ- ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
የ2018 ሀገራዊ የልማት አቅድ በሁሉም ዘርፎች የተገኙ እምርታዊ ዉጤቶችን የሚያስቀጥልና ለላቀ ዉጤት የተደመረ አቅም የሚፈጥር እቅድ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የአገልግሎቱ አመራርና ሰራተኞችም በእቅዱ ላይ ዛሬ ዉይይት አድርገዋል፡፡ የኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ሀገራዊ እቅዱን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፣ ኢትዮጵያ በ2017 ዓ.ም በሁሉም ዘርፎች ያስመዘገበችዉ የኢኮኖሚ እድገት እምርታ የታየበት መሆኑን…
ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት በሚደረግ ዓለም አቀፍ ጥረት የመፍትሔው አካል መሆን ችላለች፡፡
ሕዳር 21/2018 ዓ.ም በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለዉጥ ማዕቀፍ መሰረት ኢትዮጵያ 32ኛውን የፓርቲዎች ጉባኤ (ኮፕ-32)ን ለማዘጋጀት መመረጧ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት ላበረከተችው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ዕውቅና የሚሰጥ ነዉ፡፡ ይህ ዉሳኔ በጠንካራ የዲፕሎማሲ ጥረት የተገኘ ዕድል በመሆኑ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከልና በመቆጣጠር ሂደት ዉስጥ የመሪነት ሚናዋን በተግባር እንድታሳይ የሚያግዝ ከመሆኑም በላይ የጉባዔዉ ዝግጅት ኢትዮጵያን እንደ ተሳታፊ…
