የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ከደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝደንት ታቦ ምቤኪ ጋር በአፍሪካ ልማት፣ በቀጠናዊ ትስስር እና አኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል።”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

“ከደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝደንት ታቦ ምቤኪ ጋር በአፍሪካ ልማት፣ በቀጠናዊ ትስስር እና አኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል።”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች Post Views: 38
“በአንድ የኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ አራት መሰረተ ልማቶች፤ የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ሁለተኛው ምዕራፍ፣ ኦርጅን፣ ሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎች እና የኤች.ዜድ ጋዝ ፋብሪካ ምንዳዎች፦ • 4,650 በላይ ዜጎች የሥራ ዕድሎች • 11.3 ጊጋዋት ንጹህ ኃይል • 900 ቶን ኦክስጅን • 40,000 ቶን ናይትሮጅን •7 ቶን ሃይድሮጅን” #EthiopiaDelivers ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 63
ዛሬ ወደ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አ.ማ ጉብኝት አድርገናል። ጉብኝቱ የሀገራችንን ብሔራዊ የሎጂስቲክስ ክዋኔ ዐቅም ለመገምገም እና የሀገሪቱን እያደገ ያለ የልማት አጀንዳ ለመደገፍ በሎጂስቲክስ ዝግጁነት ላይ ገንቢ ውይይቶችን ለማካሄድ ጠቃሚ ዕድል ሰጥቶናል። ኢኮኖሚያችን እያደገ ሲሄድ የሎጂስቲክስ ዘርፉ ካልዘመነ ዘላቂ ዕድገትን የሚገድብ ዋና መሰናክል መሆኑን ይቀጥላል። አሁን በተለይ በውስጣዊ እና በራስ ዐቅም የባቡር መንገድ ግንባታ ላይ…
በዚህም ዘርፉ ከለውጡ በፊት ሲቸገርበት የነበሩ መጠነ ሰፊ ክፍተቶችን በመለየት ፈጣን መፍትሔ በመስጠት ሰፊ ስኬቶችን አስመዝግቧል።ከተገኙ ስኬቶች መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፦የፖሊሲና የህግ ማዕቀፎችን በማዘጋጀት የዜጎችን መብት ጥበቃ፣ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ። አደረጃጀቶችን በመደገፍና በማጠናከር መብትና ግዴታ በማወቅ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፣ የአቅመ ደካማ ዜጎችን የመደገፍና የማገዝ ባህል ማሳደግ ጥቂቶቹ ናቸው።እነዚህ ስኬቶች ቁጥር ብቻ ሳይሆኑ በተጨባጭ 4,330,948 የሚሆኑ…
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 59
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 81