#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ባለፉት 100 ቀናት ዉስጥ የዉጭ ቱርዝም ፍሰት ከዕቅድ ከተያዘዉ በላይ በመጨመር በሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ዉስጥ ከፍተኛ ድርሻ ማበርከቱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ በዚህም በ100 ቀናት ብቻ 376ሺህ 615 የዉጭ ቱርስቶች ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል ብለዋል፡፡ ይህም በዕቅድ ከተያዘዉ 150% ማሳካት የተቻለ ሲሆን፣ ከአምና በተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ብልጫ ማሳየቱን ተናግረዋል፡፡ በተለይም ባለፉት…
“ኢሬቻ ሰላም ነው! ገዳ ስልጣኔ ነው! የኢትዮጵያ ስልጣኔ አይቀሬ ነው! እንኳን የክረምቱን አስቸጋሪ ወቅት በሰላም አሳልፋችሁ ለብሩሁ ብራ አደረሳችሁ። የክረምቱ ጨለማ አልፎ የብራዋ ጀንበር ስትወጣ ኦሮሞ በአንድነት ወጥቶ በባህሉ ስርዓት ወደ መልካ ይሄድና የክረምቱን ጨለማ ያሳለፈውን ፈጣሪውን ያመሰግናል። ለሚመጣውም ጊዜ ተስፋን ይሰንቃል። አባቶች “ማሬሆ” እናቶች ደግሞ “አራሮ” በማለት ለቸሩ አምላክ ምስጋና ያቀርባሉ። ወደ መልካው በመውረድም…
በመሆኑም የገጠር ኮሪደር ልማት ውጥን ተግባራዊና ሰውን ማዕከል ያደረገ አካሄድን በመከተል ላይ ይገኛል። ይህም ትስስርን ማሻሻል፣ ምቹ የኑሮ ሁኔታዎችን መፍጠር እና በገጠር ማሕበረሰብ ውስጥ የኢኮኖሚ ዕድሎችን ማስፋፋት ነው። የዚህ ዐበይት ግብ የተበታተነና የተቆራረጠ ሐብትን በማስተካከል አምራች፣ እርስ በርስ የተሳሰሩ፣ ዘላቂ ልማት ያላቸው እንዲሁም ለመኖርና ለመሥራት ማራኪ የሆኑ የገጠር አካባቢዎችን መገንባት ነው። #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers Post Views: 57
የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር፦ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ስምንተኛ ዓመቱን በያዘበት በዚህ ዓመት፤ የኮፕ32 (COP32) ሰብሳቢ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የኮፕ32 ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ዓመታዊውንና የአንድ ጀምበር ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርን መርተዋል። ዘመቻው በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአንድ ቀን ውስጥ 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ታላቅ…
የኢሚግሬሽና ዜግነት አገልግሎት ባለፉት ዓመታት ይስተዋሉበት የነበሩ የአገልግሎት ክፍተቶቹን ለማረም የተለያዩ የለውጥ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት ተቋሙ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዙና ዲጅታላይዝ የሆኑ የፓስፖርት፤ የቪዛ፣ የትዉልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ ፣የይለፍና የጉዞ ሰነዶች አገልግሎት፣ የውጪ ዜጎች አገልግሎት ፥ በአየርና በየብስ የድንበር ቁጥጥር አገልግሎትን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል። ተቋሙ በአጠቃላይ የአገልግሎት አሰራሩን ይበልጥ በማዘመን ዜጎች የሚደሰቱበት ፥ተገልጋዮች…
“የኢትዮጵያውያን ክንድ ተባብሮ፣ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ሌላ ታሪክ ለመስራት 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ውድ የሀገሬ ልጆች፤ በእነዚህ ቀናት አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ፣ በቁርጠኝነት እንድትነሱ እና በአንድነታችን የምናስመዘግበውን ድል እውን እንድናደርግ ጥሪዬን አቀርባለሁ። በጋራ ተስፋን እንትከል!” #GreenLegacy ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 57