Similar Posts
አረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል፤ ይህ ንቅናቄ የደን ሽፋንን ከ17% ገደማ ወደ 23.6% ያሳደገ ሲሆን፣ 1.2 ሚሊዮን የሥራ እድሎችንም ፈጥሯል፣ ለበርካታ አስርት ዓመታት የነበረውን የመሬት መራቆት መቀልበስ ተችሏል! #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers#GreenLegacy ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 32
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ስደርስ ክቡር ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ አቀባበል አድርገውልኛል። ውይይታችን በጆኦፖለቲካል ጉዳዮች፣ በቀጠናዊ ሰላም እና ፀጥታ ብሎም የሁለትዮሽ ትብብራችንን በተለይም በንግድ፣ ሎጂስቲክስ እና የልማት ሥራዎች በምናጠናክርበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነበር። ይኽም ለሰላም እና መረጋጋት፣ የኢኮኖሚ ትስስር እና የጋራ ብልጽግና ያለንን የወል ጽኑ አቋም የሚያመለክት ነው። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 66
ከታሪካዊ መካኖች እስከ አስደናቂ መልክዓ ምድሮች የኢትዮጵያ ነባር እና አዳዲስ የቱሪዝም ስፍራዎች እውነተኛ መዳረሻ እየሆኑ መጥተዋል
ከታሪካዊ መካኖች እስከ አስደናቂ መልክዓ ምድሮች የኢትዮጵያ ነባር እና አዳዲስ የቱሪዝም ስፍራዎች እውነተኛ መዳረሻ እየሆኑ መጥተዋል። የተሻሉ አዳዲስ መንገዶች፣ ሆቴሎች፣ የጎብኝ አገልግሎቶች ለዚህ እድገት አስተዋጽኦ አድርገዋል። እነዚህ መሻሻሎች የሀገራችንን ታሪካዊ ስፍራዎች እና አስደማሚ የተፈጥሮ መዳረሻዎች የጉብኝት ሂደቶችን ቀላል እና ምቹ አድርገዋል። ቱሪዝም ሥራ ይፈጥራል፣ የየአካባቢውን የንግድ እንቅስቃሴ ያጠናክራል፣ የኢትዮጵያን የባሕል ሀብት ያስተዋውቃል። ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር…
ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ
ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ከህዳር 25/2017 ዓ.ም ጀምረው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው እንዲያገለግሉ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተሹመዋል። ሚኒስትር ዴኤታው በዛሬው ዕለት በአገልግሎቱ አመራሮችና ሠራተኞች የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደርጎላቸው ሥራቸውን ጀምረዋል። መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንልዎ ተመኝተናል!! Post Views: 337
የ”አምስት ሚሊዮን ኮደርስ” ነፃ የስልጠና ፕሮግራም ተሳታፊ ለመሆን ከታች ያለዉን ማስፈንጠሪያ ( Link )በመጠቀም መመዝገብ እና ስልጠና መዉሰድ ይችላሉ::
Link :- https://ethiocoders.et/ Post Views: 2,783
የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ሶስቱ ግቦች
የዲጂታል 2030 ስትራቴጂ መንደርደሪያ ያደረገዉ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025”ን ሲሆን በዋናነት ሦስት ግቦችን ለማሳካት ዓላማ ያደረገ ነዉ፡፡ አንደኛዉ ግብ ተደራሽነትን ማስፋት ሲሆን ይህም ሁሉም ዜጎች ከቤታቸዉ፣ ከስልኮቻቸዉ እና ካሉበት ስፍራ ሆኖ የሚፈልጉትን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉበትን እድል መፍጠር ነዉ፡፡ ሁለተኛዉ ግብ ለዜጎች እኩል እድል መስጠት ነው፡፡ መንግሥት እኩል እድል ባልሰጠበት ሁኔታ የዜጎች እኩል ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ስለማይቻል ሁሉም…


