#አረንጓዴዐሻራ በአርባምንጭ – ተስፋን እንትከል














ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እንዲሁም ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ጋር በመሆን ባህር ዳር ከተማ ገብተዋል። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 53
መጋቢት 22 /2018 ዓ.ም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አግልግሎት የኢትዮጵያ መንግሥት ላለፉት ስምንት ዓመታት የተከተለው ንቁና ስልታዊ የዲፕሎማሲ አቅጣጫ የሀገራችንን የውጭ ግንኙነት ለዘመናት በተዛባ መልኩ ይዞት ከነበረው “በጠላቶች የመከበብ እይታ” በማላቀቅ ለላቀ ዓለም አቀፋዊ ከፍታ የሚመጥን መሠረት ጥሏል። የለውጡ መንግሥት የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ዋነኛ መለኪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ነው። ሀገራችን በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ የራሷን የሉዓላዊነትና የልማት ፍላጎት ማዕከል…
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ያስገኘዉ ሰላም ዘላቂነት እንዲኖረዉ እና የክልሉ ሕዝብ ሰላም፣ ልማት እና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች እንዲመለሱ ባለድርሻ አካላት ሚናቸዉን እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በመገኘት ለምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ አንጻራዊ ሰላም መኖሩንና መጠናከር እንዳለበት አስገንዝበዋል፡፡ “በፕሪቶሪ የተደረሰዉ የሰላም…
“የላፍቶ ሆስፒታል ተመረቀ! በኢትዮጵያ በተሻሻለው የመከላከል እና አክሞ የማዳን የጤና ፖሊሲ መሠርት ፣ ሀገራችንን ቀዳሚ የህክምና ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ፣ ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር የሚወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ለመቀነስ ለሰነቅነው ርዕይ እና መሰል የረቀቁ የዘርፉ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ግንባታን ለማስቀጠል የላፍቶ ሆስፒታል አሻጋሪ ምዕራፍ ነው። በ5.4 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ዘመናዊና ግዙፉ የላፍቶ ሆስፒታል እጅግ ዘመናዊ…
*************************** የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና የሩሲያው አርቲ በጋራ በሚሠሩባቸዉ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ምክክር አድርገዋል፡፡ የአርቲ ዋና ዳይሬክተር እና ሌሎች ከፍተኛ ኃላፊዎችን በጽሕፈት ቤታቸዉ ተቀብለው ያነገጋሩት የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ወ/ሮ እናትዓለም መለሰ የኢትዮጵያ መንግሥት የአፍሪካን ድምፅ አጉልተዉ ከሚያሰሙ እና ሚዛናዊና ትክክለኛ የአህጉሪቱን ትርክት ከሚያንፀባርቁ የሚዲያ ተቋማት ጋር በቅርበት እንደሚሠራ ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር…