#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ፣ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ታሪካዊው ሀገራዊ መርሐ ግብር ዛሬ በይፋ መጀመሩን አስታውቀዋል። “ኑ ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ያለው ይህ መርሐ ግብር፣ የተጎዳችውን ምድር ለማከምና ለቀጣዩ ትውልድ አረንጓዴ ዐሻራን ለማሳረፍ ያለመ መሆኑን ሚኒስትሯ በመግለጫቸው አብራርተዋል። አክለውም፣ ኢትዮጵያውያን በመደመር ዕሳቤ በአንድነት ሆነው ለምድር የሚሰጡትን አደራ፣ መሬትም በተራዋ…
የአረንጓዴ ዐሻራ መረሃ ግብር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተያዘዉን ግብ እዉን የሚያደርግ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽ አገልግሎት ገለጸ፡፡ መረሃ ግብሩ የውሃ ሀብትንና የብዝሃ ህይወት ጥበቃን በማረጋገጥ ረገድም ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የቤተ መንግሥት አስተዳደር እና የኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን አመራርና ሠራተኞች፣ የብልፅግና ፓርቲ ህብረት አባላት በጋራ ትናንት ሐምሌ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በመልካሳ ቤተመንግሥት የችግኝ…
“ከፕሮፌሰር ጄፍሪ ሳክስ ጋር መወያየት ሁልጊዜም አስደሳች ነው! ባለፈው ዓመት ከነበረን ውይይት በመቀጠል በዘላቂ ልማት፣ የኢኮኖሚ እድገት እና ለአፍሪካ ልማት የቅድሚያ ጉዳዮችን በተመለከተ ተወያይተናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 61
Post Views: 32
“ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ በሁዋጂያን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን “ጎበዝ ሶላር ሴል” ማምረቻን ጎብኝቻለው። ይህ ፋብሪካ በ2025 ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ያድርጉ ፎረም (Invest in Ethiopia Forum) አማካኝነት በተፈረመው ስምምነት መነሻ በ100 ሚሊየን ዶላር የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ የተቋቋመ ነው። በውጤታማ ድጋፍ እና ክትትል በስድስት ወራት ብቻ እውን የሆነው “ጎበዝ ሶላር ሴል” ማምረቻ ዘመናዊ ማሽኖች እና…