Similar Posts
“ባለፉት 7 ዓመታት የኢትዮጵያ ቅርሶችን አስመልሰናል ፣ ቅርሶችን ጠግነን አደሰናል ፣የሚጎልቱንም ገንብተናል ።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 23
ባለፉት 100 ቀናት የዉጭ ቱሪስት ፍሰት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል- የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
ባለፉት 100 ቀናት ዉስጥ የዉጭ ቱርዝም ፍሰት ከዕቅድ ከተያዘዉ በላይ በመጨመር በሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ዉስጥ ከፍተኛ ድርሻ ማበርከቱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ በዚህም በ100 ቀናት ብቻ 376ሺህ 615 የዉጭ ቱርስቶች ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል ብለዋል፡፡ ይህም በዕቅድ ከተያዘዉ 150% ማሳካት የተቻለ ሲሆን፣ ከአምና በተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ብልጫ ማሳየቱን ተናግረዋል፡፡ በተለይም ባለፉት…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
ወርቁም፣ ቡናውም፣ መልካም ስራ ወዳድ ሰውም፣ ተፈጥሮውም ያለው እናንተ ጋር ነው። ይሄ በኮትሮባንድ፣ በስርቆት እንዳይጠፋ ጠብቃችሁ ከባቢውን ለማልማት እና ለሌሎች ለመትረፍ እንድትተጉ አደራ እላለሁ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 89
ኢትዮጵያ የተመድን 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ልዩ የቴምብር ስብስብ ይፋ ያደረገችበት መርሐ-ግብር – በምስል
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 39
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
ዛሬ ወደ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አ.ማ ጉብኝት አድርገናል። ጉብኝቱ የሀገራችንን ብሔራዊ የሎጂስቲክስ ክዋኔ ዐቅም ለመገምገም እና የሀገሪቱን እያደገ ያለ የልማት አጀንዳ ለመደገፍ በሎጂስቲክስ ዝግጁነት ላይ ገንቢ ውይይቶችን ለማካሄድ ጠቃሚ ዕድል ሰጥቶናል። ኢኮኖሚያችን እያደገ ሲሄድ የሎጂስቲክስ ዘርፉ ካልዘመነ ዘላቂ ዕድገትን የሚገድብ ዋና መሰናክል መሆኑን ይቀጥላል። አሁን በተለይ በውስጣዊ እና በራስ ዐቅም የባቡር መንገድ ግንባታ ላይ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) ከኢቲቪ ጋር ያደረጉት ልዩ ቆይታ ክፍል 2
Post Views: 205
