መላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን!

ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን!
በአንድ ጀንበር 567 ሚሊየን ችግኝ ተክለናል!
በታሪካዊ ቀን ታሪክ የማይረሳውን ስኬት አስመዝግበናል!
አሳክተነዋል!

ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን!
በአንድ ጀንበር 567 ሚሊየን ችግኝ ተክለናል!
በታሪካዊ ቀን ታሪክ የማይረሳውን ስኬት አስመዝግበናል!
አሳክተነዋል!
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 132
Post Views: 48
ኢትዮጵያ በሕዝቦቿ ብዝኃ ማንነት ደምቃ፣ ፀንታና ታፍራ የኖረች፣ ብዝኃ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት የሆነች ድንቅ ሀገር ናት፡፡ ብዝኃነታችን የጥንካሬያችን፣ የሥልጣኔያችን፣ የአይበገሬነታችን፣ የክብራችን፣ የነፃነታችን እና የአልሸነፍ ባይነታችን ምሥጢር ነው፡፡ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚገኙ ጥንታዊ ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ ቦታዎች እና የኪነ ሕንጻ ሀብቶቻችን የብዝኃነታችን ውጤቶች ናቸው፡፡ የአክሱም ሐውልቶች፣ የጢያ ትክል ድንጋዮች፣ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት፣ የለጋ ኦዳ ዋሻ…
https://web.facebook.com/share/v/174RoV6wpD Post Views: 217
“ልክ እንደ ሕንድ፣ እራሳችንን ከውስጥ በማጠናከር እና ከአለም ጋር በመተሳሰር እናምናለን።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 76