Similar Posts
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቴክኖሎጂ ግብዓቶችን በመጠቀም የተገነቡ ቤቶችን የሚያሳይ የግንባታ ሳይት ጎበኙ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 38
በፖለቲካና በኢኮኖሚ መካከል ሚዛን መጠበቅ፣ ስር ነቀል ለውጥ ማምጣት ያስችላል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 44
አዲስ ገቢር ነበብ የፖለቲካ ኢኮኖሚ:-
ኢትዮጵያ ቀደም ሲል ከነበረው ግትር ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ አስተሳሰብ ተላቃ፣ ትኩረቱን በተግባራዊ አፈጻጸም ላይ ያደረገ አዲስ ገቢር ነበብ የፖለቲካ ኢኮኖሚ እይታ የተቃኘ የፖሊሲ ማዕቀፍ መከተል ከጀመረች ሰነባብታለች። ይኅው አዲስ አቅጣጫ፤ ሀገሪቱ ለወቅታዊ የዓለምና የሀገር ውስጥ ነባራዊ ሁኔታዎች ምላሽ የሚሰጡ ተግባራዊ መፍትሄዎችን እንድትቀይስ አስችሏታል። በተለይም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የሪፎርም ጉዞ፣ መንግሥትንና የግሉን ዘርፍ እንደ ወሳኝ…
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና ከዳር እስከ ዳር ኢትዮጵያውያንን በጠረጴዛ ዙሪያ የሚያሰባስበው ታሪካዊው ሀገራዊ የምክክር መድረክ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ይጀምራል።
ይህ አዲስና ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ለአሁኑም ሆነ ለሚመጣው ትውልድ የምስራች ነው። ኢትዮጵያ በጦርነት የተመሰረተች ሀገር ሳትሆን በሕዝቧ መግባባት እና በጋራ ትርክት ላይ የምትገነባ መሆኗን የሚያረጋግጥ ወሳኝ የሀገር ግንባታ ሂደት ጭምር ነው። Post Views: 31
እሁድን በሥራ ላይ
እሁድን በሥራ ላይ – እድገት እንደ ባቡሩ ለእረፍት ቀን አይቆምምና። የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ዋና መሥሪያ ቤት ምልከታ በመካሄድ ላይ ነው። PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 68
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“እናት በከፍታ፣ እናት በዝቅታ በእናትነቷ ልጆቿን ስለማትተው የኢትዮጵያ ልጆች ሀገራችን መተኪያ የሌላት እናት መሆኗን ተገንዝበን በጋራ በመደመር እንደ ትላንትናዎቹ ጀግኖች የኢትዮጵያን ጽናትና ልዕልና ማረጋገጥ ከሁላችንም የሚጠበቅ ይሆናል።” ETAF90 ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 67











