አሁን በመካሄድ ላይ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል።ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች አንዱ ተቋማት ጠንካራና ትክክለኛ የዴሞክራሲ ስርዓት መገለጫ እንዲሆኑ ማድረግ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል የመገናኛ ብዙሃን ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ናቸው።






ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል።ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች አንዱ ተቋማት ጠንካራና ትክክለኛ የዴሞክራሲ ስርዓት መገለጫ እንዲሆኑ ማድረግ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል የመገናኛ ብዙሃን ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ናቸው።






መንግሥት የሐገሪቱን አርሶ አደሮችን ከአካባቢያቸው እና ከክልል የገበያ ስርዓቶች ጋር ለማስተሳሰር የገጠር መንገዶችን እና መሰረታዊ አገልግሎቶችን በማስፋፋት ላይ ይገኛል። ይህም በመላ ሀገሪቱ የሸቀጦች እና የግብዓቶች ዝውውር እንዲሻሻል እያደረገ ነው። እነዚህ ተግባራቶች ይወስድ የነበረውን የጉዞ ስዓት እና የትራንስፖርት ወጪን በመቀነስ አርሶ አደሮች ምርቶቻቸውን በብቃት እንዲሸጡ፣ ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ እንዲሁም እንደ ጤና ጥበቃ፣ ትምህርት እና የግብርና ድጋፍ ያሉ…
Post Views: 1,318
በመድረኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል ምላሸና ማብራሪያ የሰጡባቸው ጉዳዮች በአጭሩ እንደሚከተለው ተዘጋጀተዋል፡፡ ከለውጡ በኋላ የተደረገውን የሰላም ጥሪ ለሁሉም የፖለቲካ ታርቲዎች ምንም አይነት ልዩነት ሳይኖር በተመሳሳይ መልኩ መደረጉን አንስተው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም በዲሞክራሲ እና በድርድር፤ በኃሳብ በመትጋት እንጂ በአፈ ሙዝ (በጠመንጃ) ስልጣ እንደማይያዝ በማብራራት፡፡ በአማራ ክልል በተደረገ ህዝባዊ…
ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም የቱሪዝም ዘርፍ ከሀገራዊ የልማት አጀንዳ ውስጥ አንዱ የስትራቴጂክ ምሰሶ በመሆኑ መንግሥት የኢኮኖሚ እድገቱን ለማስቀጠል፣ የሥራ እድሎችን ለመፍጠር እና የአገሪቱን ዓለም አቀፋዊ ገጽታን ለማሳደግ በርካታ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል፣ አመርቂ ዉጤቶችም ተመዝግቧል፡፡ በገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሃገር እና ገበታ ለትውልድ የተሰሩ ፕሮጀክቶች ማለትም የወንጪ ደንዲ፣ ጎርጎራና ሀላላ ኬላ ኢኮ-ቱሪዝም፣ እንዲሁም በብሔራዊ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ ኢኮ-ሎጆች…
#PMOEthiopia https://www.facebook.com/share/v/1AD7SbZuJa ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 68
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 19