Similar Posts
እውነትን የመግለጽ እና ብሔራዊ ጥቅምን ማስገንዘብ የመገናኛ ብዙኃን ኃላፊነት ነው!
የኢፌድሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ግንቦት 14/2018 ዓ.ም መገናኛ ብዙኃን የዲሞክራሲ ሥርዐት ግንባታ አስቻይ መሠረተ ልማት ናቸው፡፡ መገናኛ ብዙኃን በሚዛናዊነት እና ገለልተኛነት የማገልገል ኃላፊነት ያለባቸዉ የዴሞክራሲ ተቋማት ናቸው፡፡ ኢትዮጵያም ይህንን መርሕ በሕገ መንግሥቷ ያረጋገጠች ሀገር ናት፡፡ ይህ ማለት ግን መገናኛ ብዙኃን የሚሠሩበት ሀገር እና የሚያገለግሉት ሕዝብ ብሔራዊ ጥቅም አይመለከታቸዉም ማለት አይደለም፡፡ ገለልተኛነታቸዉ ሕጋዊ አሠራርን ከመጠበቅ፣ ለአንድ…
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የክልል የኮሙኒኬሽን ተቋማት ያሉበትን ደረጃ ለማወቅና አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ በዘጠኝ ክልሎች እና በሁለት ከተማ አስተዳደሮች ሲያካሂድ የቆየውን የክትትልና ድጋፍ ሥራ አጠናቋል
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የክልል የኮሙኒኬሽን ተቋማት ያሉበትን ደረጃ ለማወቅና አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ በዘጠኝ ክልሎች እና በሁለት ከተማ አስተዳደሮች ሲያካሂድ የቆየውን የክትትልና ድጋፍ ሥራ አጠናቋል፡፡ አገልግሎቱ ከተሰጡት ኃላፊነቶች መካከል የተቀናጀ እና የተናበበ የተግባቦት ሥራ ከፌዴራል እና ከክልል ኮሙኒኬሽን ተቋማት ጋር መዘርጋት፣ በትብብር መሥራት እና ለክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮዎች የተግባቦት ሥራን ለማከናወን የሚያስችል አቅም መገንባት ይገኝበታል፡፡ ይህንን ኃላፊነቱን…
በትምህርቱ መስክ የተገኙ ትውልድ ተኮር እመርታዎች። ቆራጥ ግን አስፈላጊና ውጤታማ!
EthiopiaDelivers PMOEthiopia Post Views: 83
የኢትዮጵያ የኢንደስትሪ ጉዞ አዲስ ምዕራፍ እየተራመደ ይገኛል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት የሁለት ክፍሎች ቃለምልልስ ኢትዮጵያ የአዲሱ ዘመን የኢንደስትሪ መስፋፋትን እንዴት እየበየነች እንደሆነ አብራርተዋል። የመጀመሪያውን ክፍል ማክሰኞ ሚያዚያ 6/ 2018 ዓመተ ምህረት ከምሽቱ 2:30 ይጠብቁ። Post Views: 97
“ኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት ሽግግርን እዉን ለማድረግ ስኬታማ ስራዎችን አከናዉናለች” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለዉ 2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ (UNFSS+4) ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት ሽግግርን እዉን ለማድረግ ስኬታማ ስራዎችን ስታከናዉን መቆየቷን ገልጸዋል፡፡ በመላው አፍሪካ የምግብ ሥርዓትን ለመለወጥ እየተሰሩ ያሉ አኩሪ ስራዎችንም አድንቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዓለም አቀፍ መሪዎች፣ የልማት አጋሮች እና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በተገኙበት ባደረጉት ንግግር፣ ረሃብን፣…
የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም መስፈን በጋራ እንደሚሰሩ ተናገሩ
የአማራ ከልል መንግስትና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የምክክር መድረክ ከትናንት ጥቅምት 16-17/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄድዋል፡፡ በኢትዮጵያ የዳበረ የዲሞክራሲ ሥርዓትን ለመገንባት እና በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ሰላማዊ ግንኙነት ለመፍጠር፣ እንዲሁም በመከባበርና በመተባበር ላይ የተመሰረተ ጤናማ የፖለቲካ ፉክክር እንዲኖር የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በጋራ እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡ በምክክር መድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…

