Similar Posts
የጸና ቃልኪዳን፤ በለውጥ ላይ ያለች ሀገር!
▸ የአፍሪካ ግዙፉ ግድብ፣ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃ፣ ▸ የ48+ ቢሊዮን ችግኞች ተከላ፤ ለተፈጥሮና ለሥነ-ምህዳር መታደስ ▸ ከተሞች ፈክተዋል፣ ገጠሮች እየዘመኑ ነው፣ መንገዶች፣ አረንጓዴ ልማትና ዘመናዊ መሠረተ-ልማቶች ተደራሽ እየሆኑ ነው ▸መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፦ ምቹና ከቢሮክራሲ የጸዳ የመንግሥት አገልግሎትን ለዜጎች ማድረስ #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 32
ኢትዮጵያ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የሚላመድና የማይበገር የልማት ግስጋሴዋን በተጨባጭ ውጤቶች እያስመሰከረች ቀጥላለች።
ይህ ጉዞ በተቀናጀ አሰራር ተመስርቶ፣ ከመቀነስ እስከ መቋቋም ድረስ የሚያካትት የልማት እርምጃዎችን በአስተማማኝ መንገድ አቀናጅቷል። የአየር ንብረት ተፅዕኖን ለመቀነስ የካርቦን ልቀትን መቆጣጠር፣ የደን ጭፍጨፋን በመከላከል እና በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር 48 ቢሊዮን ችግኞችን በመትከል የሀገሪቱን አረንጓዴ ሽፋን በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደግ ተችሏል። በተመሳሳይ ጊዜ የውሃ አስተዳደርን ማዘመን እና ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የተስማማ ግብርናን በመተግበር በምግብ ዋስትና…
“የኢትዮጵያ መንግስት ቀዳሚ ስራ የኢትዮጵያን ብልጽግና የሚያረጋግጡ ጉዳዮች ላይ ማተኮር ነው!”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 23
በተባበረ ክንድ የኢትዮጵን ብልፅግና እዉን እናደርጋለን፡፡ ‘
Post Views: 1,322
የኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል
የኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አካባቢን በመጠበቅ ለዘላቂ እድገት የሚሆን ግብዓት በመሆን እና አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ተደራሽነት በማስፋት ሀገራዊ ግቦችን በማሳካት ትልም ላይ የተቃኘ ነው። ሀገራችን እንደ የውሃ ኃይል፣ የንፋስ፣ የፀሐይ እና ጂኦተርማል ያሉ ንፁህ የኃይል ምንጮችን ቅድሚያ በመስጠት በከሰል እና ነዳጅ ምርቶች ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ እየሰራች ትገኛለች። እነዚህ ጥረቶች ለዜጎች እና ኢንደስትሪዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብና የሀገር…
የመረጃ ሉዓላዊነት ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት
”የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት” በተሰኘውና ኢትዮጵያ በመረጃና በስታቲስቲክስ የሉዓላዊነት ጉዞ ያስመዘገበችውን ትልቅ ድል በተበሰረበት ሀገራዊ ጉባኤና ኤግዚቢሽን ላይ ተገኝቼ የተመለከትኩት የዘርፉ እመርታ እጅግ አስደሳች ሆኖ አግኝቼዋለሁ። መረጃ የዚህ ዘመን ስትራቴጂካዊ ሀብት እና ጠንካራ ሀገረ መንግሥት የሚገነባበት ቁልፍ የሉዓላዊነት ምሰሶ ነው። የተዋሰ አሊያም በውጭ አካላት ላይ ጥገኛ የሆነ መረጃ ሀገራዊ መሻታችንን ማሳካት ስለማያስችል፤ የፖሊሲ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ…

