ከአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ልማት ሥራ ተጠናቋል።










Post Views: 183
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 57
ባለፉት 100 ቀናት ዉስጥ የዉጭ ቱርዝም ፍሰት ከዕቅድ ከተያዘዉ በላይ በመጨመር በሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ዉስጥ ከፍተኛ ድርሻ ማበርከቱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ በዚህም በ100 ቀናት ብቻ 376ሺህ 615 የዉጭ ቱርስቶች ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል ብለዋል፡፡ ይህም በዕቅድ ከተያዘዉ 150% ማሳካት የተቻለ ሲሆን፣ ከአምና በተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ብልጫ ማሳየቱን ተናግረዋል፡፡ በተለይም ባለፉት…
በኢትዮጵያ እና በሩስያ መካከል ለረጅም ዓመታት የዘለቀውን የታሪክ፣ የባህልና የዲፕሎማሲ ትስስር በአግባቡ የሚያንፀባርቅ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ግንኙነት ሊኖራቸው እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናገሩ። በሩሲያዋ ቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ ከሚካሄደው የአፍሪካ ሩሲያ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ሚኒስትር ዲኤታዋ ከሩስያ የዲጅታል ልማት፣ ኮሙኒኬሽንና ማስ ሚዲያ ምክትል ሚኒስትር ቤላ ቼርኬሶቫ ጋር ውይይት አካሂደዋል።በውይይታቸውም አፍሪካውያን የዓለም…
“የምትተክል ሃገር የሚያጸና ትውልድ” የ600 ሚሊዮን ችግኞች የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከማለዳው12 ሰአት ጀምሮ እስከ አመሻሽ 12 ሰዓት በመላ ሃገሪቱ ሲካሄድ ለኢትዮጵያዊያንና ለመላው ዓለም መረጃውን ለማድረስ በከፍተኛ ትጋት ኃላፊነታችሁን ለተወጣችሁ የመገናኛ ብዙሃንና የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ላቅ ያለ ምሥጋናውን ያቀርባል፡፡ ሰላማዊት ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ በዚህ ለአንድ ቀን በተካሄደው የአንድ…
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖ ጋር በከተማ ልማት፣ በግብርና እንዲሁም በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ ለመተባበር የመከሩ ሲሆን፣ ከታንዛኒያዋ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ጋር ደግሞ በቅድሚያ ትኩረት በሚሹ ዘርፎች ላይ ያላቸውን ግንኙነት ለማሳደግ ተስማምተዋል። የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎው ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ቲሺኬዲ ጋር በነበራቸው ቆይታም በአቪዬሽን ዘርፍ ያለውን ስኬታማ አጋርነት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ መክረዋል። ከሶማሊያ እና ሴኔጋል መሪዎች…