የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ ዓመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅርበዋል
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
Prime Minister Abiy Ahmed met this morning with Lt. Gen. Tadesse Worede, President of the Tigray Region Interim Administration, to receive his annual report and discuss its findings. #PMOEthiopia Post Views: 42
ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በጀመረቻቸዉ ጥረቶች በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል፤ ለላቀ ስኬትም ጥረቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ በዚህ ወሳኝ ወቅት ኢትዮጵያ ከጣልያን መንግሥት እና ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋር በመቀናጀት 2ኛዉን የዓለም የምግብ ሥርዐት ጉባኤ እንድታዘጋጅ ተመርጣለች፡፡ ይህም በኹለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ግንኙነቶች ውስጥ ኢትዮጵያ እየተጫወተች ያለዉን ሚና የሚጎላ፣ በሥርዐተ ምግብ ዙሪያ የጀመረቻቸዉን ስኬታማ ተግባራት የሚያበረታታ ነው፡፡ ከዐራት ዓመታት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 40
ግንቦት 19 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ አጋርነት ለማጠናከር ከግንቦት 14-18/2017 ዓ.ም ፈረንሳይና ጣሊያንን ገብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በፓሪስ ተገናኝተዉ የተወያዩ ሲሆን፣ የኢትጵያና የፈረንሳይ የኢኮኖሚ ትብብር እና አጋርነት ይበልጥ ለማጠናከር መክረዋል፡፡ ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በስትራቴጂካዊ ትብብር ላይ የተመሰረተ ጠንካራ ኢኮኖሚያዊና ድፕሎማሲያዊ አጋርነት ያላቸዉ ሀገራት ሲሆኑ፣ በተለይ…
“ኢትዮጵያ የማደግ ፍላጎትና አቅም ያላት ሀገር ናት። ከዚህ አኳያ የኢትዮጵያ ዲጂታል መርሃ ግብር ፈጠራ፣ ፍጥነትና እመርታን በማምጣት የማደግ ፍላጎታችንን ከአቅመችን ጋር እንዲናበብ እያደረገ ነው። የዲጂታል 2025 ስትራቴጂ በኢትዮጵያ የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን በማስፋት ዘርፈ ብዙ ቱርፋቶች ተመዝግበውበታል። በመንግስት አሰራር፣ በአገልግሎት አሰጣጥ እና በፋይናንስ ተደራሽነት ላይም ከፍተኛ ለውጥ መጥቷል። ዛሬ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 በይፋ ያስጀመርን ሲሆን፣ በቀጣይ…
መተግበሪያውን ከPlay Store ወይም App Store ላይ ማግኘት ይቻላል። ለ አንድሮይድ ስልክ፡ https://play.google.com/store/apps/details… ለ IOS: https://apps.apple.com/ae/app/medemer-books/id6756063015 #መደመር #PMOEthiopia Post Views: 65
