Similar Posts
ግንባታው የተጀመረው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲጠናቀቅ ይህን ይመስላል
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 79
አረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል፤ ይህ ንቅናቄ የደን ሽፋንን ከ17% ገደማ ወደ 23.6% ያሳደገ ሲሆን፣ 1.2 ሚሊዮን የሥራ እድሎችንም ፈጥሯል፣ ለበርካታ አስርት ዓመታት የነበረውን የመሬት መራቆት መቀልበስ ተችሏል! #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers#GreenLegacy ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 19
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፣ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግም፣ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 41
በሚዲያና ኮሙኒኬሸን ዘርፍ ተዋናዮች መካከል ያለው ቅንጅት እየተሻሻለ መምጣቱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ።
በርካታ ሃገራዊና ዓለም አቀፋዊ ፈተናዎች ቢያጋጥሙም በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ በባለፉት ስድስት ወራት ውጤታማ ሥራዎችን ለመስራት መቻሉንም አንስተዋል። ይህንን ለማሳካት ለደከሙ የዘርፉ ተዋንያን በሙሉም ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የፌዴራልና የክልል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የግማሽ አመት የጋራ ጉባኤ ዛሬ በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ በልማት፣ በመልካም አስተዳደርና በሰላም አጀንዳዎች ዙሪያ የጋራ መግባባት ለመፍጠር የተሰራው…
“የአርፍዶ ደራሽነት ጣጣን ሳይሆን የቀድሞ ደራሽነትን ምንዳ መቋደስ አለብን!” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#PMOEthiopia Post Views: 38
ወቅታዊ መረጃ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ወገኖችን በማሰብ ከነገ ሐምሌ 20 ቀን ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት ብሄራዊ የሃዘን ቀን ሆኖ እንዲታወጅ ወስኗል። በእነዚህ ቀናት በሁሉም የሃገሪቱ ግዛቶች፣ በኢትዮጵያ መርከቦች፣ በኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ፅህፈት ቤቶች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅ…


