“የኢትዮጵያ የበጀት ጉድለት ዝቅተኛ መጠን ካላቸው የአፍሪካ ሃገራት አንዱ ነው”
አቶ አሕመድ ሽዴ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር
የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ
PMOEthiopia

አቶ አሕመድ ሽዴ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር
የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ

በመድረኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል ምላሸና ማብራሪያ የሰጡባቸው ጉዳዮች በአጭሩ እንደሚከተለው ተዘጋጀተዋል፡፡ ከለውጡ በኋላ የተደረገውን የሰላም ጥሪ ለሁሉም የፖለቲካ ታርቲዎች ምንም አይነት ልዩነት ሳይኖር በተመሳሳይ መልኩ መደረጉን አንስተው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም በዲሞክራሲ እና በድርድር፤ በኃሳብ በመትጋት እንጂ በአፈ ሙዝ (በጠመንጃ) ስልጣ እንደማይያዝ በማብራራት፡፡ በአማራ ክልል በተደረገ ህዝባዊ…
ኢትዮጵያ በለውጡ መንግሥት በርካታ ችግሮችን በመርታት እና ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎችን በማፋጠን ወደ ላቀ እድገት ምዕራፍ እየተሸጋገረች መሆኗን የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ገለጹ። ከዘመናት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ብዥታ ወጥታ አሁን የጠራ የእድገት ጉዞ ይዛ ወደ ፊት መራመድ በመጀመሯ የተደበቀ እምቅ አቅሟ ይበልጥ የተገለጠ፣ ቶሎ የማደግ ተስፋችንም እየለመለመና ደረጃ በደረጃ እየተጨበጠ መምጣቱን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ሕዝብ በእውቀት፣ በጉልበትና…
“መሪ ራሱን ያሸነፈ፣ ጊዜን ያተረፈ፣ ሀሳብን የገዛ፣ ግብን የተለመና ሌሎችንም የማረከ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 44
“ዛሬ የሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድን ተቀብዬ በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት አድርገናል። ውይይታችን በዐበይት ዘርፎች ለረዥም ዘመናት የዘለቀውን የሁለቱ ሀገሮቻችንን ትስስር በማስፋት እና የወል ፍላጎቶቻችን በሆኑ ቀጣናዊ እና አለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ትብብራችንን በማጠናከር ላይ ያተኮረ ነበር።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 36
“የመደመር እሳቤ ከህንድ ልምምድ ጋር የሚመሳሰል በኢትዮጵያው ላሊበላ እና በሕንዱ ታሚናል ፍልፍል አለቶች መካከል እንዳለው መወራረስ ያለ ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 46
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 22