Similar Posts
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ስኬቶች እና የንፁህ ኢነርጂ ተስፋዎች
ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ሀገራዊ የልማት አጀንዳዎችን በማነቃቃት ረገድ ለንጽህ ኢነርጂ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡ በተለይም የኢንቨስትመንት ገጽታን በአዲስ መልክ በመቀየር ዘላቂ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ እድገት እንዲገነባ እያደረገ ነዉ፡፡ ባለፉት ሰባት ዓመታት የኢንዱስትሪ መስፋፋት ኢኮኖሚውን ከማንሰራራት ባለፈ ከፍተኛ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን ስቧል፡፡ ይህም ኢትዮጵያ ለንፁህ ኢነርጂ ያላት ቁርጠኝነት ከጊዜ ወደ ጊዜ…
“ብዝኃነት ዐቅም፣ ውበት እና ጌጥ ነው፡፡” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
“ብዝኃነት ዐቅም፣ ውበት እና ጌጥ ነው፤ በዚያዉ ልክ ልንጠቀምበት ይገባል” ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ አስገነዘቡ፡፡ “ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ” በሚል መሪ መልእክት የኅብር ቀን በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ተከብሯል፡፡ በመድረኩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ብዝኃነት የተሰናሰነ ዐቅም መኾኑን በመረዳት የማንነት፣ የሐሳብ፣ የታሪክ፣ የባህል እና የመሳሰሉትን ብዝኃነቶች የሚያስተናግድ ሥርዐት እየዳበረ እንደሚገኝ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ዛሬ የጀርመን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉልን በኢትዮጵያ እና ጀርመን መካከል ያለንን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትርጉም ያለው ውይይት አድርገናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 85
የሉዓላዊነት ልብ – ክፍል 1
Post Views: 39
ክህሎት እና አዳዲስ ስራ ፈጠራዎች (Startups)
የኢትዮጵያ መንግሥት ወጣቶች የራሳቸውን የፈጠራ ስራዎች (startups) እንዲጀምሩ፣ ወደ ስራው ዓለም እንዲቀላቀሉ እና በዘመናዊው ኢኮኖሚ ስርዓት ውስጥ ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያስችሏቸውን ተግባራዊ ክህሎቶች ለማስጨበጥ በቴክኒክና ሙያ ስልጠና መርሃ ግብሮች ላይ ሐብት ፈሰሰ እያደረገ ይገኛል። በሙያ፣ በቴክኖሎጂ እና በስራ ፈጠራ ዘርፎች ላይ ቀጥተኛ ልምድ በመስጠት፣ እነዚህ መርሃ ግብሮች አዳዲስ ፈጠራዎችን ያነቃቃሉ፤ የሥራ ዕድሎችን ይፈጥራሉ፤ እንዲሁም የኢኮኖሚ ዕድገትን…

