የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ከደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝደንት ታቦ ምቤኪ ጋር በአፍሪካ ልማት፣ በቀጠናዊ ትስስር እና አኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል።”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

“ከደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝደንት ታቦ ምቤኪ ጋር በአፍሪካ ልማት፣ በቀጠናዊ ትስስር እና አኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል።”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 40
መጋቢት 18/2018 ዓ.ም መንግስት ባለፉት ጥቂት ዓመታት ለኢኮኖሚ ዕድገት ወሳኝ የሆነውን የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ በሰጠው ልዩ ትኩረትና ባደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገቡ ነዉ፡፡ ዘርፉን ይበልጥ ተወዳዳሪ ለማድረግ የተከናወኑ የሪፎርም ስራዎችም ሀገራዊ የምርት አቅምን ወደ አዲስ ምዕራፍ እንዲሸጋገር አድርጓል፡፡ መንግስት ስር ነቀል የፖሊሲ ክለሳ በማድረጉ የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እንዲያንሰራራ ምቹ መደላድል ፈጥሯል፡፡ የፖሊሲዉ ዋና…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገናል ብለዋል፡፡ በውይይቱም በተሰሩ ዋና ዋና ሥራዎች እና በቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ በዝርዝር ምክክር መደረጉን ገልፀዋል፡፡ የዜጎች እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠባትና የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶች የተስፋፉባትን ኢትዮጵያ ዕውን እናደርጋለን ሲሉም አስገንዝበዋል፡፡ Post Views: 266
ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባለፉት ጥቂት ዓመታት መንግስት በወሰዳቸዉ ጠንካራ የሪፎርም ስራዎች ምክንያት ሀገሪቷ ላይ የነበረዉ የእዳ ቀንበር መስበር መቻሉን የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ የመንግስትን የ2017 እቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸዉ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በዚህም በአራት ዓመት ጊዜ ዉስጥ ኢትዮጵያ…
በአፍሪካ በስልጣን ላይ ያለ መንግስት ህገ መንግሥት አሻሽሎ የሥልጣን ዘመን ሲጨምር እንጂ ሲገደብ ታይቶ አይታወቅም:: በሀገራዊ ምክክሩ ብልጽግና አጀንዳዬ ብሎ ካቀረበው ጉዳይ አንዱ የመንግሥት የሥልጣን ጊዜ እንዲገደብ የሚጠይቅበት ነው:: ይህ ለልጆቻችን መሠረት የሚጥል ልምምድ ነው! Post Views: 32
#PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 69