“የፋይናንሻል ሴክተርን ማረቅ አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራትን ለመጠገን ጉልህ ሚና ይጫወታል “
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በ39ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ውሃ ከአንድ የተፈጥሮ ሀብትነት ባለፈ የአህጉሪቱ የልማት፣ የፈጠራ እና የመረጋጋት መሰረት መሆኑን ገልጸዋል። እንደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጻ፣ ውሃ የከተሞቻችንን ቅርጽ፣ የእርሻ ስራችንን፣ ጤናንና ሰላምን የሚወስን ዋነኛ ተዋናይ ነው። ኢትዮጵያም ኃላፊነት የተሞላበት የውሃ ሀብት አስተዳደር ለልማት መፋጠን ያለውን ወሳኝ ሚና በተግባር እያሳየች…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 56
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በቴሌኮም ዘርፍ በርካታ ውጤቶች የተመዘገቡበት ነው። ለአብነትም የሞባይል ደንበኞች ቁጥርን 97 ሚሊዮን ማድረስ የተቻለ ሲሆን፣ ከዚህም ውስጥ 57 ሚሊዮኑ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ሆነዋል። አንድ ሺህ ሰለሳ ከተሞችም የ4ጂ ኔትወርክ ተደራሽ ሆኗል። በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ የሞባይል ተጠቃሚ ደንበኞች ቁጥር 128 ሚሊዮን የሚደርስ ሲሆን፣ የ5ጂ ኔትወርክ ሽፋንን 100 ከተሞች ይደርሳል። በ2030 የዲጂታል ክፍያን ከአጠቃላይ…
Post Views: 175
የካቲት 7/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት! የኢትዮጵያ የውጭ ፖሊሲ ከገቢራዊ ዲፕሎማሲ ወደ ስልታዊ አጋርነት በመሸጋገር፣ ሀገራዊ ጥቅሟን ከቀጠናዊ ትስስር ጋር ያስታረቀበት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን። በአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና አዲስ አበባ፣ የካቲት 6 ቀን 2018 ዓ.ም የተካሄደው 2ኛው የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባኤ፣ በአፍሪካና አውሮፓ አህጉራት መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ያሸጋገረ ኩነት ተደርጎ ሊወሰድ…
“በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 47