Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የኢትዮጵያ ሕዝብ አስደናቂም ተአምረኛም ሕዝብ ነው። ከፈጣሪ በቀር ሕዝባችንን አሟልቶ ሊያውቅና ሊገመግም የሚችል ማን ነው? የዳበረ ባህል፣ ሀገር ወዳድና የወል መሻቱን መጠበቅ የሚችል ሕዝብ መሆኑን በዘንድሮው ምርጫ ዳግም ለዓለም አሳይቷል። በዛሬው ታሪካዊ ዕለት፡- • የሌሊቱ ብርድና ጨለማ ያላስፈራቸው፣ • የቀትሩ ፀሐይና ድንገተኛ ዝናብ ያልበገራቸው • ሠርግ፣ ኀዘን፣ ወሊድና ሌሎች ማኅበራዊ ሁነቶች ያላገዳቸው፣ • ረጃጅም ሰልፎች…
የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ ተጨባጭ ስኬት ያስመዘገበ መሆኑን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
*************************************** የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሡ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ በ2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ ታላላቂ የታሪክ እጥፋቶችን ያሳየችበት ስኬታማ እንደነበር በመግለጽ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ብዝኃ ዘርፍን መሠረት አድርጎ የተነደፈዉ ፖሊሲ ኢትዮጵያን ወደላቀ ብልጽግና እያሸጋገረ መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ ግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣…
በባህል ፤ ኪነ -ጥበብና ስፖርት የተመዘገቡ አድገቶች። የለውጡ ፍሬዎች ሲዳሰሱ!
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 31
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“በአንድ የኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ አራት መሰረተ ልማቶች፤ የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ሁለተኛው ምዕራፍ፣ ኦርጅን፣ ሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎች እና የኤች.ዜድ ጋዝ ፋብሪካ ምንዳዎች፦ • 4,650 በላይ ዜጎች የሥራ ዕድሎች • 11.3 ጊጋዋት ንጹህ ኃይል • 900 ቶን ኦክስጅን • 40,000 ቶን ናይትሮጅን •7 ቶን ሃይድሮጅን” #EthiopiaDelivers ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 32
የሰንደቅ አለማ ልዕልና የሚገለጠው ሰንደቅ አለማውን በሰቀልንበት የከፍታ ማማ ነው ።
ሠንደቅ ዓላማ የብሔራዊ አንድነት መገለጫ፤ የአንድ አገር ዜጎች አገራዊ ፍቅርና ብሔራዊ ስሜትን የሚገልፁበት፤ ታሪካዊ ትስስርና ስነ-ልቦናዊ አንድነት የሚንፀባረቁበት የአገራዊ አንድነትና ህብረት አርማ ነው። በአገራችን ኢትዮጵያ ለአስራ ስምንተኛ /18ኛ/ ጊዜ “ሰንደቅ ዓለማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የክፍታ ዘመን ብስራት ለብሔራዊ አንድነታችን ፣ለሉዐላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ !” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጥቅምት…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ተሳትፎ – በምስል
PMOEthiopia Post Views: 27


