ሀገርዎትን ይወቁ

ሰባት አመታት። ሶስት የጠቅላይ ሚኒስትር የሥራ ፈለጎች- ገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ። እጅግ ብዙ ሥራ የጀመሩ እና በመጠናቀቅ ላይ ያሉ የአዳዲስ መዳረሻዎች ልማት። ሁሉም የኢትዮጵያን እጅግ ልዩ የተፈጥሮ እና የባሕል ሀብት የሚያሳዩ ስፍራዎች።

ይኽቺ ድንቅ ሀገር ለጎብኝዎች አሳይተው አሳይተው የማይጨርሱት የተትረፈረፈ ሀብት ባለቤት ናት።

Get to know the #LandOfOrigins

#VisitEthiopia

#DineForGenerations

#ገበታለትውልድ

#PMOEthiopia

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች

https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

Similar Posts