Similar Posts
አካታች ፖለቲካዊ ለውጦች ለጽኑ ሀገራዊ መሠረት
መጋቢት 21/2018 ዓ.ም የኢፌድሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የኢፌዴሪ መንግሥት ባለፉት የለውጥ ዓመታት አገራችንን ከነበረችበት ስር የሰደደ ፖለቲካዊ ቀውስ አውጥቶ ወደ ተሟላ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለማሸጋገር የነደፋቸውን ስልታዊ ግቦች በላቀ ጽናትና ስኬት ወደ ተግባር ቀይሯል። የዚህ ታሪካዊ ሽግግር ዋነኛ ስኬት ለዘመናት ኢትዮጵያን ሲንድ የነበረውን “የመሐል እና የዳር” አግላይ ፖለቲካዊ ትርክት በመስበር እያንዳንዱ ዜጋና እያንዳንዱ አካባቢ የሥልጣንና የሀብት…
ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ የሀዘን መግለጫ
መጋቢት 03 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በ4 ወረዳዎች መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ በዜጎቻችን ላይ በደረሰው የህይወት መጥፋትና መፈናቀል የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል። በዚህ አሰቃቂ አደጋ የ70 ወገኖቻችን ህይወት ማለፉ የተረጋገጠ ሲሆን መንግሥት ለሟች ቤተሰቦች፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው፣ ለጋሞ…
ራስን መቻል ብቻ ሳይሆን፣ አፍሪካዊት ኃይል መሆን እንፈልጋለን።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 40
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) አራተኛውን “የመደመር መንግስት” የተሰኘዉን መጽሐፍ አስመረቁ
መስከረም 6/2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶር) አራተኛውን “የመደመር መንግስት” የተሰኘዉን መጽሐፍ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬክሽን ማዕከል በትላንትናው ዕለት በይፋ አስመርቀዋል፡፡ አድሱ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ብልጽግና ጉዞ ዉስጥ የተገኙ ሁሉ አቀፍ ዉጤቶችና ተግዳሮቶች፣ እድሎችና ስጋቶች፣ እንዲሁም ተጨባጭ መፍትሔዎችን በማቅረብ የመደመር ፍልስፍናን በጥልቀት የሚተነትን ነዉ፡፡ በተለይም መጽሐፉ በዲጂታል ኢትዮጵያ የታገዘ ቀልጣፋ የህዝብ አስተዳደር ገጽታ፣ ሀገራዊ አንድነት እና…
የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ
“የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ባለፈው አንድ አመት እየሰራንባቸው የቆየነውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ውይይቶች በመቀጠል ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። የሃሳብ ልውውጣችን የወል የቅድሚያ ጉዳዮቻችንን ለመከወን ብሎም ለጠንካራ ግንኙነት፣ ቀጠናዊ መረጋጋት እና ልማት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያፀና ነበር።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 46
በመጪው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያን በጎ ገፅታ ለመገንባት የተቀናጀ የኮሚኒኬሽን ሥራ ያስፈልጋል-ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ !
ከወራት በኋላ በአዲስ አበባ በሚካሄደው 38ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያን በጎ ገፅታ ለመገንባት የተቀናጀ የኮሚኒኬሽን ሥራ እንደሚያስፈልግ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ገልፀዋል። ሚኒስትር ዴኤታው ይህንን የገለፁት በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለሚሳተፉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነባር ዲፕሎማቶችና በጎ ፍቃደኛ ካዴቶች በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተገኝተው በውጤታማ የመንግስት ኮሙኒኬሽን…
