መንግሥት ቢሮክራሲ ላይ ጊዜ ማጥፋት የለበትም
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
መቀመጫው የአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በአመት 25 ሚሊዮን ተጓዦችን በማስተናገድ በእጅጉ ተጨናንቋል። በ160 በላይ ዘመናዊ አውሮፕላኖች (በቅርቡ 60 አዲስ አውሮፕላኖች ይጨመራሉ) ወደ 145 በላይ መዳረሻዎች መብረር ሲታሰብ አንድ አውሮፕላን ጣቢያ እንደማይበቃ ግልጽ ይሆናል። ስለዚህም ተጨማሪ ማረፊያ መሥራት ይገባል። ትልቅ ታሪክ። የላቀ ትስስር። የላቀ እቅድ። PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 41
Link :- https://ethiocoders.et/ Post Views: 2,152
************************** የመስቀል ደመራ በዓል ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃ በማይዳሰስ ቅርስነት ካስመዘገበቻቸው መካከል አንዱ ነው፡፡ በዓሉ በመላው ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተወራረሰ እና ተጠብቆ የቀጠለ ክዋኔን የሚያሳይ የኢትዮጵያ ብዝኃነት እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ማሳያ ነው፡፡ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርስነት የተመዘገበዉም ይህንን ነባር የአከባበር ትውፊቱን ይዞ እንዲቀጥል፣ ከኢትዮጵያ አልፎ የሰው ልጆች ኹሉ…
#PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 40
የአከባቢ ጥበቃ ስርአታችን ደካማ በመሆኑ በድጋሚ ለመተካት እጅግ አስቸጋሪና ለም የሆነውን አፈራችንን ስናጣ ቆይተናል። በህዝብና በመንግስት ትብብር የተጀመረው የአከባቢ ጥበቃ ሥራ የዝናብ ወራት ከመቃረቡ በፊት በዚህ መልክ መሰራት መጀመሩ ተስፋ ሰጪ ነው። የተፈጥሮ ሃብቶቻችንን በሁሉም መልክ ማልማት የሰርክ ተግባራችን ይሁን። እንበርታ፣ እጆቻችን አፈር ይንኩ፣ሀገር እናልማ! ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 41
ዘመናዊ የግብርና አሠራሮች የኢትዮጵያን ግብርና በመለወጥ፣ አርሶ አደሮች ምርትን እንዲያሳድጉ፣ ቅልጥፍናን እንዲያሻሽሉ እና ከተለዋዋጭ ሁኔታዎች ጋር እንዲላመዱ እያገዛቸው ነው። ከተሻሻሉ ዘሮች ወደ ተሻለ መስኖ እና ቴክኖሎጂ፣ ፈጠራዎች በገጠሩ ማኅበረሰብ ውስጥ ያለውን ኑሮ እያጠናከሩ ይገኛሉ። ግብርና የሀገሪቱ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ ቀጥሏል፣ ዕድገትን በማነሣሣት፣ ብልጽግናን በመደገፍ እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ጉልሕ ሚና አሁንም…