Similar Posts
ኢትዮጵያ የዲጂታልማንነትሥርዓት የመገንባት ጉዞን እዉን እያደረገች ነዉ
ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት በፊት የተጀመረዉን የዲጂታል ማንነት ሥርዓት የመገንባት ጉዞን እዉን በማድረግ ላይ መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተጀመረዉን የአይዲ ፎር አፍሪካ 2025 ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተገኝቶ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ስርዓት “ፋይዳ” መሰረታዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምሶሶ አካል መሆኑን…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 49ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።
ምክር ቤቱ ጥቅምት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች፡- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ማቋቋሚያ ደንብ ላይ ነው፡፡ ኮሚሽኑ ሀገራችን የኒውክለር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ መንገድ ከዓለም አቀፍ ማዕቀፎች ጋር በተጣጣመ መልኩ በኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት፣ በኢንዱስትሪ ልማት፣ በምግብ ዋስትና፣ በጤና አገልግሎት፣ በሳይንስ እና ምርምር ዘርፎች ላይ ለመጠቀም የምታደርገውን ጥረት የመምራትና…
በዲጂታል 2025 የተመዘገቡ የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን የማስፋፋት
“ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሰው ተኮርና ለሁሉም ሴክተሮች ትኩረት ተሰጥቶ የሚሰራበት ሲሆን በዲጂታል 2025 የተመዘገቡ የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን የማስፋፋት ስራውን በተጨባጭ ውጤት የምናሳይበት ጭምር ነው። ስትራቴጂው በግልጽ የአስተዳደር ስርዓት፣ በሚለካ ውጤት እና በተጠያቂነት ላይ ተመስርቶ በቀጣይ አምስት ዓመታት ተግባራዊ ይሆናሉ። ለዚህ ደግሞ ሁሉም የሚመለከተው አካል የጋራ ርብርብ ማድረግ ይጠበቅበታል።” ሚሪያም አሊ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዲጂታል…
“መንግስት ምርትን በብዛትና በጥራት በማምረት የተያዘዉን በምግብ ራስን የመቻል ግብ እዉን እያደረገ ይገኛል”
-አቶ ከበደ ዴሲሳ-የመንግስት ኮሙኒኬሽ አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ መንግስት ምርትን በብዛትና በጥራት በማምረት እና የአርሶ አደሩን ኑሮ የሚቀይሩ ስራዎችን በመስራት የተያዘዉን በምግብ ራስን የመቻል ግብ እዉን እያደረገ እንደሚገኝ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ ገለጹ፡፡ በኢፌድሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስተባባሪነት ህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ቡድን በአርሲ ዞን ሌሙና ብልብሎ ወረዳ ዉስጥ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ከፕሮፌሰር ጄፍሪ ሳክስ ጋር መወያየት ሁልጊዜም አስደሳች ነው! ባለፈው ዓመት ከነበረን ውይይት በመቀጠል በዘላቂ ልማት፣ የኢኮኖሚ እድገት እና ለአፍሪካ ልማት የቅድሚያ ጉዳዮችን በተመለከተ ተወያይተናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 31
እንደ ሀገር ለተመዘገቡ የልማትና ዲሞክራሲ ግንባታ ስኬቶች፣ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና ከፍተኛ ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
(ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም) በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት እንደ ሀገር የተመዘገቡ በርካታ የልማትና ዴሞክራሲ ግንባታ ስኬቶች፣ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ ሚና ከፍተኛ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 ዕቅድን በአዳማ ከተማ እየገመገሙ ነው። የተቋሙ የዘንድሮ አፈጻጸም ከባለፈዉ ዓመት ጋር ሲነጻጸር ዉጤታማ የኮሙኒኬሽን ሥራዎች…












