በአንድ አመት ጊዜ ብቻ እነዚህን ጊዜ የማይገድባቸው ቋሚ ምስክሮች አዲስ ሕይወት የዘራበት እድሳት ተከናውኗል
እንደገና የፈካውን የጎንደር አብያተ መንግሥታት ዓለም አቀፍ ቅርስ ይመልከቱ፣ ታሪክ እና ጥበበ እድ የተገናኙበትን አስደናቂ የኢትዮጵያ የንጉሳዊያን ቅርስ የእድሳት መልክም ይጎብኙ።
የተከናወነው እድሳት በአንድ አመት ጊዜ ብቻ እነዚህን ጊዜ የማይገድባቸው ቋሚ ምስክሮች አዲስ ሕይወት የዘራበት እድሳት ተከናውኗል።
በጥንቃቄ ከታደሱት የታሪክ ሀብቶች መካከል 40,000 ስኴር ሜትር ላይ ባረፈ የአረንጓዴ ምድር ማስዋብ ሥራ የተከበቡት የአፄ ፋሲል፣ የአፄ ዮሃንስ፣ የአፄ ኢያሱ ትልቁ አብያተ መንግሥት፣ የታወቁት የመናገሻ እና የዮሃንስ ድልድዮች፣ ንጉሳዊ ውሽባ (saunas) ይገኙበታል።
ይኽ አስደናቂ እድሳት ያለፈውን የሚያከብር የዛሬውን የዘለቀ የጎንደር ንጉሳዊ ውርስ ለመመልከት እድል የሰጠ ነው።
Step into the renewed glory of the Royal Castle of Gondar, where history and craftsmanship meet in a stunning preservation of Ethiopia’s imperial heritage.
In just one year, a transformative restoration has breathed new life into these timeless monuments.
Among the treasures meticulously revived are the grand palaces of Emperor Fasil, Yohannes, and Eyasu the Great, the iconic Coronation and Yohannes Bridges, the tranquil royal saunas, and the majestic Lion Enclosure Wall, all harmoniously surrounded by 40,000 square meters of landscaped greenery.
This remarkable renewal honors the past while inviting the present to experience the enduring majesty of Gondar’s imperial legacy.
