በኢትዮጵያ ምርጫ ላይ የታዛቢዎች እይታ
የአፍሪካ ኅብረት እና የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድኖች የኢትዮጵያን 7ኛ ጠቅላላ ምርጫ ሂደት አዎንታዊና ሕጋዊ ማዕቀፉን የተከተለ እንደነበር በመግለፅ ፤ መንግሥት ዴሞክራሲን ለማጎልበት የሰራውን ሥራ አበረታተዋል ። በቀጣይም ተፎካካሪ ፓርቲዎች ቅሬታዎቻቸውን በሕጋዊ መንገድ ብቻ እንዲፈቱ፣ የሴቶች ተሳትፎና የውይይት ባህል ይበልጥ እንዲጎለብት፣ እንዲሁም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ኢትዮጵያውያን የውስጥ ጉዳያቸውን በራሳቸው እንዲወስኑ ዕድል እንዲሰጥ አሳስበዋል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
See less



