ኢትዮጵያ ለመኖሪያ ቤቶች፣ ለግብርና እና ለኢንዱስትሪ ዘርፎች የሚውል አስተማማኝና ንፁህ የውሃ አቅርቦትን ለማሻሻል በውሃ መሰረተ-ልማት ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ኢንቨስት እያደረገች ትገኛለች።
እነዚህ ጥረቶች የቧንቧ ውሃ ስርዓቶችን ማስፋፋትን፣ ግድቦችንና የውሃ ማጠራቀሚያዎችን ማደስን እንዲሁም ግብርናንና የምግብ ዋስትናን ለመደገፍ የመስኖና የውሃ ክምችት ፕሮጀክቶችን ማልማትን ያካትታሉ።
እነዚህ እንቅስቃሴዎች የፅዳትና ሳኒቴሽን አገልግሎትን በማሻሻል፣ በውሃ ወለድ በሽታዎችን በመቀነስ፣ እንዲሁም ድርቅንና የአየር ንብረት ለውጥን የመቋቋም አቅምን በማጠናከር ላይ ያተኩራሉ።
ኢትዮጵያ ለዘላቂ የውሃ አያያዝ እና ፍትሃዊ ተደራሽነት ቅድሚያ በመስጠት፣ ማህበረቡ ለጤው፣ ለኑሮው እና ለኢኮኖሚ እድገቱ የሚያስፈልገውን ግብዓት እንዲያገኝ ከማድረጓም ባሻገር ለዘላቂ ልማት መሰረት እየጣለች ነው።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
https://www.facebook.com/plugins/video.php?height=314&href=https%3A%2F%2Fweb.facebook.com%2Freel%2F1395520745087261%2F&show_text=false&width=560&t=0
