#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ወርቁም፣ ቡናውም፣ መልካም ስራ ወዳድ ሰውም፣ ተፈጥሮውም ያለው እናንተ ጋር ነው። ይሄ በኮትሮባንድ፣ በስርቆት እንዳይጠፋ ጠብቃችሁ ከባቢውን ለማልማት እና ለሌሎች ለመትረፍ እንድትተጉ አደራ እላለሁ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 46
“የምትተክል ሃገር የሚያጸና ትውልድ” የ600 ሚሊዮን ችግኞች የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከማለዳው12 ሰአት ጀምሮ እስከ አመሻሽ 12 ሰዓት በመላ ሃገሪቱ ሲካሄድ ለኢትዮጵያዊያንና ለመላው ዓለም መረጃውን ለማድረስ በከፍተኛ ትጋት ኃላፊነታችሁን ለተወጣችሁ የመገናኛ ብዙሃንና የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ላቅ ያለ ምሥጋናውን ያቀርባል፡፡ ሰላማዊት ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ በዚህ ለአንድ ቀን በተካሄደው የአንድ…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017(የኢፌዴሪ መ.ኮ.አ) “ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት “በሚል መሪ ቃል 19ኛው የብሔር፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በኢፌዴሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በዛሬው ዕለት ተከብሯል ። በመርሐ ግብሩ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር ለገሠ ቱሉን ጨምሮ ክቡር ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ እና የጽህፈት ቤት ኃላፊው አቶ ዝናቡ ቱኑ ተገኝተዋል ። በዓሉ በተለያዩ ሁነቶች የተከበረ ሲሆን…
አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል “አርበኝነታችን ለአሁናዊ ሰላማችን” በሚል መሪ መልዕክት በእንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ የሚገኘው በዓል ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ፤ የአገው ፈረሰኞች ከሌሎች ኢትዮጵያን ጋር ተባብረው የኢትዮጵያን ነጻነት እንዳስከበሩት ሁሉ እኛም የዚህ ዘመን ትውልዶች የአባቶቻችን መስዋዕትነት በማስታወስ የሚጠበቀውን የብሔራዊነት ግዳጅ…
የኢትዮጵያ ዕድገት ለመላው አፍሪካ ምሳሌ ተደርጎ የሚወሰድ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ዕድገት ለመላው አፍሪካ ምሳሌ ተደርጎ የሚወሰድ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ የአሁን ዕድገት ጥሩ አፍንጫ ያለው ሰው ከተማ ውስጥ ሲንቀሳቀስ በሽታ ያውቀዋል፣ ጥሩ ዐይን ያለውም ሰው በማየት የኢትዮጵያን ዕድገት ይገነዘባል ሲሉ…
በ1913 በዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ዘመን የኢትዮጵያ ፖሊስ በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ ተመሠረተ። በ1963 ከጣሊያን ወረራ በፊት የመዲናዋን ፀጥታ ለማስጠበቅ የተቋቋመዉ የፖሊስ ሃይሉ “የከተማ ዘበኛ” በመባል ይታወቅ ነበር። የቀድሞ የከተማ ዘበኛ የአሁኑ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እራሱን አዘምኖና ተጠናክሮ ከምንጊዜውም በላይ ለዜጎች ደህንነት እየሰራ ይገኛል። የወንጀል ድርጊት ከዘመኑ ጋር እየረቀቀና እየተወሳሰበ በመምጣቱ ይህን ለመከላከልና ለመመርመር የሚያስችል አቅም መፍጠር…