Similar Posts
ኢትዮጵያ እና ቻይና እውነታቸዉን በላቀ ደረጃ የሚገልጹበትንና የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉን ትስስር ለማጎልበት ያለመ የሁለትዮሽ ውይይት አካሄዱ፡፡
ግንቦት 6 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና የቻይናዉ ብሔራዊ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን አስተዳደር በጋራ በሚሠሩባቸዉ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂደዋል፡፡ የቻይና ልዑካንን የመሩት ሚስ ሳዎ ሹሚን በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) እና ከተቋሙ ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር በመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ጽ/ቤት ተወያይቷል፡፡ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ የተሻገረዉን የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት…
ሦስቱ መሪዎች በድሬ ጎዳና
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 56
ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ትስስርን የበለጠ ለማጎልበት፣
ንግድን ለማቀላጠፍና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለመደገፍ የመንገድ አውታሯን በንቃት እያስፋፋችና እያሻሻለች ትገኛለች። አሁን ላይ እየተከናወኑ ያሉ ጥረቶች ትኩረት የሚያደርጉት አዳዲስ አውራ ጎዳናዎችን እንዲሁም የገጠር እና የከተማ መንገዶችን በመገንባት በተጨማሪም ነባር መንገዶችን በማዘመን የጉዞ ጊዜን ለማሰጠር፣ ደህንነትን ለማሻሻልና የትራንስፖርት ወጪን ለመቀነስ ነው። እነዚህ ተግባራት የትምህርት፣ የጤና፣ የገበያ አገልግሎቶችን ተደራሽነት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ከማሳደጋቸውም በላይ ለኢንዱስትሪ፣ ለግብርና እና…
#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 56
ኢትዮጵያዊነት በኅብር ቀለም!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ኢትዮጵያዊነትን የገለጹበት መንገድ የመደመር ፍልስፍና መሠረት ሲሆን ኢትዮጵያዊነትን በአንድ ወገን ወይም በአንድ ቀለም ሳይሆን፣ በሁለንተናዊ የኅብረት ስብስብ መልክ አስቀምጠዋል። “ኢትዮጵያዊነት በኅብር ቀለም የሚሳል፤ በኅብር ባህል ሚኖር፤ በኅብር ቋንቋ የሚነገር፤ በኅብር ደም የተሠራ፤ በኅብር ላብ የሚገነባ፤ በኅብር ጥበብ የሚሻገር” የሚለው ሐሳብ፣ ብዝኃነትን እንደ ስጋት ሳይሆን እንደ ጥሬ ኃይል (Raw Power) ያሳያል። እያንዳንዱ…
