Similar Posts
የባሌ ዞን የመጀመሪያ ቀን ጉብኝት ያሳየን በድንቅ ተፈጥሮ እና በልማት ሥራ እድገት መካከል ያለውን መስተጋብር ነው።
በአስደናቂ ብዝኅ መልኩ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የቱሪዝማችን አንዱ የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ ቀጥሏል። ይኽ እምቅ አቅም በፓርኩ እምብርት ላይ የተገነባው የዲንሾ ሎጅ በቅርቡ ሲጠናቀቅ የበለጠ ይጠናከራል። በአቅራቢያው በመገንባት ላይ ያለውና በቅርቡ የሚጠናቀቀው የሶፍኡመር ሎጅ ቱሪዝምን የኢኮኖሚያችን ቁልፍ መሪ አድርጎ ያስቀመጠው የኢትዮጵያን የ10 አመት ስትራቴጂክ እቅድ የሚተገብር ነው። ሎጁ በሶፍኡመር ዋሻ የጎብኝዎችን ቆይታ ከፍ የሚያደርጉ እና…
በአንድ አመት ጊዜ ብቻ እነዚህን ጊዜ የማይገድባቸው ቋሚ ምስክሮች አዲስ ሕይወት የዘራበት እድሳት ተከናውኗል
እንደገና የፈካውን የጎንደር አብያተ መንግሥታት ዓለም አቀፍ ቅርስ ይመልከቱ፣ ታሪክ እና ጥበበ እድ የተገናኙበትን አስደናቂ የኢትዮጵያ የንጉሳዊያን ቅርስ የእድሳት መልክም ይጎብኙ። የተከናወነው እድሳት በአንድ አመት ጊዜ ብቻ እነዚህን ጊዜ የማይገድባቸው ቋሚ ምስክሮች አዲስ ሕይወት የዘራበት እድሳት ተከናውኗል። በጥንቃቄ ከታደሱት የታሪክ ሀብቶች መካከል 40,000 ስኴር ሜትር ላይ ባረፈ የአረንጓዴ ምድር ማስዋብ ሥራ የተከበቡት የአፄ ፋሲል፣ የአፄ…
አዲስ ምዕራፍ መከፈቱን የሚያመለክት ታሪካዊ እጥፋት
“ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ኢትዮጵያን በመጎብኘትዎ እና የኢትዮጵያ እና ህንድን ግንኙነቶች እንዲጠናከሩ ለሚያደርጉት ጥረት ምስጋና አቀርባለሁ። ትስስራችንን ወደ ስትራቴጂያዊ ደረጃ ከፍ ለማድረግ የተወሰነው ውሳኔም በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ትብብራችንን ለማላቅ እና የጋራ እድገትን ለመተለም አዲስ ምዕራፍ መከፈቱን የሚያመለክት ታሪካዊ እጥፋት ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 43
“ኅብራችን ለሰላማችን”
ኅብረ ብዙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለኅብር ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ጳጕሜን 4 የኅብር ቀን “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ መልዕክት ተከብሮ ይውላል፡፡ በእርግጥም የኅብር ቀን ኢትዮጵያውያን ዓመቱን ሙሉ ልናከብረዉ የሚገባ ነው፤ ኅብራችን ብዙ ነውና፡፡ በብሔር፣ በቋንቋ፣ በአመለካከት፣ በመልክዓ ምድር፣ በአመጋገብ፣ በአኗኗር ዘይቤ፣ በአለባበስ ወ.ዘ.ተ፡፡ ኅብራዊነታችን ሰፊ ነው፡፡ ይህ ኅብራችን ደግሞ ውበታችን፣ ሀብታችን፣ የደስታና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው፡፡…
7ኛው ሀገራዊ ምርጫን በተመለከተ
Post Views: 98
“ከአለም ባንክ ፕሬዝደንት እና ከኢትዮጵያ መልካም ወዳጅ አጄይ ባንጋ ጋር መወያየት ሁልጊዜም ቢሆን አስደሳች ነው። በመካሄድ ላይ ስላሉት በአለም ባንክ ቡድን ለኢትዮጵያ የሚደረጉ ድጋፎች ዙሪያ ተወያይተናል። ይኸውም በጤና፣ በኃይል ምንጭ እና የአየር ንብረት ጥበቃ የልማት ፕሮጀክቶች የገንዘብ ድጋፍ ጉዳይን የተመለከተ ነበር። Always a great pleasure meeting with Ajay Banga, President of the World Bank and…

