ኢትዮጵያ እየተከለች ነዉ።
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ (ዶ.ር) በአንድ ጀንበር #600_ሚሊየን_ችግኝ ተከላ መረሃ ግብር ላይ አሻራቸዉን አሳረፉ።


ኅብረ ብዙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለኅብር ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ጳጕሜን 4 የኅብር ቀን “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ መልዕክት ተከብሮ ይውላል፡፡ በእርግጥም የኅብር ቀን ኢትዮጵያውያን ዓመቱን ሙሉ ልናከብረዉ የሚገባ ነው፤ ኅብራችን ብዙ ነውና፡፡ በብሔር፣ በቋንቋ፣ በአመለካከት፣ በመልክዓ ምድር፣ በአመጋገብ፣ በአኗኗር ዘይቤ፣ በአለባበስ ወ.ዘ.ተ፡፡ ኅብራዊነታችን ሰፊ ነው፡፡ ይህ ኅብራችን ደግሞ ውበታችን፣ ሀብታችን፣ የደስታና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው፡፡…
“ትልቅ ታሪክ ኖሮን ግን እንግዳ ሲመጣ ለጀግኖች አበባ አስቀምጥ፣ ታሪካችንን እይ የምንልበት ቦታ አልነበረም” #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 44
Post Views: 68
“ክቡር የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ምድረቀደምት ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ። ጉብኝትዎ በማሌዢያ እና ኢትዮጵያ መካከል እያደገ ያለውን ወዳጅነት እና ትብብር የሚያሳይ ሲሆን በሀገራችን የብልጽግና ጉዞ ውስጥም በጠቃሚ ጊዜ የተደረገ ጉብኝት ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 0
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 57
ዓለማችን ዛሬ ትላንት የምናውቃት አይደለችም፡፡ ነገሮች በፍጥነት እየተለዋወጡ ቴክኖሎጂው እየፈጠነ ዓለም ውድድርና እሽቅድድም ውስጥ ገብታለች፡፡ ይህም ሆኖ አንዱ አንዱን ቀድሞ ለማለፍ በሚደረጉ ጥሩጫዎች ውስጥ ቴክኖሎጂውን ለመልካም የመጠቀሙ እድል እንዳለ ሆኖ ቴክኖሎጂ ለጥፋትም እየዋለ እንመለከታለን፡፡ በአሁኑ ወቅት በዓላማችን ላይ በርካታ የመሣሪያ ጦርነቶች እየተካሄዱ ነው፡፡ የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት እልባት ሳያገኝ የእስራኤልና የሀማስ ጦርነት ዓለምን እየፈተናት ይገኛል፡፡ በአፍሪካ…